Get Mystery Box with random crypto!

የራሱ ግዜ አለ! ፈጣሪ ለሁሉም ግዜ አለው ስራህን ዝም ብለህ ስራ መቼ እንደሚወጣ ፣ መቼ እንደሚ | ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

የራሱ ግዜ አለ!

ፈጣሪ ለሁሉም ግዜ አለው ስራህን ዝም ብለህ ስራ መቼ እንደሚወጣመቼ እንደሚከፍልህ ፣ መቼ ዋጋ እንደምታገኝበት አታውቅም ስለዚህ መሞከርህን አታቁም !

" ከእኛ ግዜ በላይ የፈጣሪ ግዜ ድንቅ ነው "

መልካም ቀን ተመኘን
@manyazewaleshetu