Get Mystery Box with random crypto!

ደስታ የሦስት ነገሮች ውጤት ነው፤ የትናንትና ልምድ፣ የዛሬ አጠቃቀም እና የነገ ተስፋ... ግን | ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

ደስታ የሦስት ነገሮች ውጤት ነው፤ የትናንትና ልምድ፣ የዛሬ አጠቃቀም እና የነገ ተስፋ...

ግን በሚያሳዝን ሁኔታ አብዛኛው ሰው የሚኖረው ከሦስት ነገሮች ጋር ነው፡- ከትናንት ፀፀት፣ከዛሬ ብክነት እና ከነገን ፍራቻ ጋር...!

@manyazewaleshetu