2021-08-28 22:58:17
ዛሬም በደብረዘይት በሊሳክ ሪዞርት ለግቢዎች ሰራተኞች ራስን አውቆ በስራ ውጤታማ ስለመሆን ትምህርት ሰጠሁ::
-
በዘንድሮ አመት ከቤተክርስቲያን ልጆች አንስቶ እስከ ሀይስኩል ተማሪዎች እንዲሁም ትልልቅ የግልና የመንግስት ድርጅቶች ሳይቀሩ የአዎንታዊ አስተሳስብ ስልጠናዬን ስለተካፈሉ ደስ ብሎኛል::
-
ወደኃላ ዞር ብዬ ሳይ ቀላል ያልሆኑ ሰዎች ፊት ቆሜ በጎ የሆኑ ሀሳቦችን በማጋራቴ ከቃላት በላይ አመስግኛለሁ::
-
በግልም ቆጥሬ የማልጨርሳቸው ሰዎችን ኮች አድርጊያለው::ነገር ግን እኔ ሳልሆን እኔ ውስጥ ያለው አምላክ ስራውን እንደሚሰራ አውቃለው::
-
ከማመስገን ውጪ ምንም አማራጭ የለኝም::ተመስገን!
284 views19:58