Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United👹🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ manunited443 — Manchester United👹🔴 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manunited443 — Manchester United👹🔴
የሰርጥ አድራሻ: @manunited443
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 884

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-16 12:13:39

743 viewsthatstemu, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:20:53
ራሽፎርድ ማን ሲቲ ሊቨርፑል እና ቼልሲ ላይ ከ 5 በላይ ጎሎች ማስቆጠር ችሉዋል።

@ManUnited443
73 viewsthatstemu, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:16:32
ማንችስተር ዩናይትዶች በሁሉም ዉድድሮች 9 ተከታታይ ድሎችን ማስመዝገብ ችለዋል:

vs. Aston Villa
vs. Fulham
vs. Burnley
vs. Forest
vs. Wolves
vs. Bournemouth
vs. Everton
vs. Charlton
vs. Man City

Keeping the ball rolling.
@ManUnited443
63 viewsthatstemu, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:13:37
ማንቸስተር ዩናይትዶች ማንቸስተር ሲቲን እና ሊቨርፑልን በኦልትራፎርድ በተመሳሳይ የውድድር አመት ከ2014/15 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል።
@ManUnited443
55 viewsthatstemu, edited  17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:12:23
ፔፕ ጋርዲዮላ: "እኔ ስለ ፕሪሚየር ሊግ ወይም ካራባኦ ካፕ ግድ የለኝም፣ እነሱን ማሸነፍ አንችልም። ብዙ አሸንፈናል..."
@ManUnited443
50 viewsthatstemu, edited  17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 14:46:48
የማንቸስተር ዪናይትድ አሰላለፍ!

9:30 | ማንቸስተር ዪናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
72 viewsthatstemu, 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 14:46:48
የማንቸስተር ሲቲ አሰላለፍ!

09:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
69 viewsthatstemu, 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 07:44:51
ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የ25 አመቱን እንግሊዛዊውን የሳውዝሃምፕተን የቀኝ መስመር ተከላካይ ካይል ዎከር-ፒተርስን ለማስፈረም እያሰቡ ነው።(Talksport)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
91 viewsthatstemu, 04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 07:44:51
ክሪስታል ፓላስ የማንችስተር ዩናይትዱን ተከላካይ አሮን ዋን-ቢሳካን ከማንችስተር ዩናይትድ ማስፈረም ይፈልጋሉ።[Sky ስፖርት]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
56 viewsthatstemu, 04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 01:36:42
ኤሪክ ቴን ሃግ: "ፋኩንዶ ፔሊስትሪ የወደፊቱ ኮከብ እንደሚሆን አልጠራጠርም , እሱ እየተሻሻለ እንደሆነ በጣም ግልጽ ነው. "

በተጫማሪም ቴን ሀግ "በዌገርስት ላይ መልስ መስጠት አልቻልኩም" በማለት ገልጿል ። ቤሲክታሽ የዌገርስትን ተተኪ ካላገኘ ልጁን አይሸጠውም።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
61 viewsthatstemu, 22:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ