Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans Video Channel

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfansgoal — Manchester United Fans Video Channel M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfansgoal — Manchester United Fans Video Channel
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansgoal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.97K
የሰርጥ መግለጫ

በቻናል ኮፒራይት ህግ ምክንያት የትኛውንም አይነት ቪድዮዎች በትልቁ ቻናላችን መልቀቅ አይፈቀድልንም በዚህም ይህኛውን ቻናል በመቀላቀል የሚለቀቁትን ማንኛውም ቪድዮዎች እና ጎሎች መኮምኮም ትችላላችሁ
📢| ዋና ቻናል ; @Manchester_Unitedfan
📽| የጎል ቻናል https://t.me/ _G9-hbMzQqs4NzI0

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-06-11 13:29:33
ቪዲዮን አይታቹ ሀሳብ ብሰጡ....

እርግጥ ነው የ100 ሚሊዮን ዩሮ ተጨዋች እንዳልሆነ.....ግን ደጋፊው አንድ ጭንቅላቱ ላይ የተሸወደው ነገር 100 ስለወጣበት ብቻ over expectation ይዟል አንቶኒ ሲመጣ ተዓምር እንደሚሰራ ተደርጎ ታስባሏል ይሄ ስህተት ነው ሊጉ ከባድ ነው ልጁ ሚጫወትበት ቦታ ከባድ ነው....አደለም ከሌላ ሊግ ለመጡ ይቅርና እዚው ሊጉ ውስጥ ለቆዩ ተጨዋቾች ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ግሪሊሽ ማሳያ ነው ግሪሊሽ ከአስቶንቪላ ማን.ሲቲ ሲመጣ ብዙ ተጠብቆ በመጣበት አመት ሜዳ ውስጥ ምንም ሲሰራ አላየነውም የመጣበትን season በከባድ ካሳለፈ በኃላ አሁን ያለው ግሪሊሽ ብቃት ማብራራት አያስፈልግም ግልፅ ነው....

......አንቶኒስ ከግሪሊሽ አንፃር በመጣበት አመት በአዲስ ሊግ አዲስ team አሪፍ አልሰራምን ? በቀጣዮቹ አመታትስ ምን ያህል ለውጥ ያሳያል ተብሎ ለምንድነው ማይታሰብው ? 100 ስለወጣበት ሚዲያው ጥላቻውን ለማሳየት ? ወይስ personal የሆነ ጥላቻ ? just we have to be Logical ...አንቶኒ በአዲስ ሊግ አዲስ Team አስቡት በከባዱ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እሱ ባልተሰለፈባቸው ጨዋታዎች እንኳን ዩናይትድ በሱ ቦታ እንደሚቸገር እያየን ነው እውነቱን እናውራ ከተባለ ...22 አመቱ ነው በቀጣይ አመታት ድንቁን አንቶኒ ማናይበት ምክንያት ምንድነው ? መልስልን ካላቹኝ Just a matter of time .....Personal የሆነ ጥላቻቹን ተዉት እንደ እግር ኳስ ተመልካች ምክንያታዊ እንሁን ከተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎች አስተያየት አትስሙ በመጀመሪያ ጨዋታው ጨፈረባቸው ስለ አንቶኒ ጥሩ ሊያወሩላቹ አይችሉም....አንቶኒን ግዜ ይፈታዋል

@Manchester_Unitedfansgoal
7.2K viewsMøunt, edited  10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 22:37:19
የትሮል ቻናል ከፍተናል ቤተሰብ !

ቻናሉን እየተቀላቀሉ ፈታ ዘና በሉልን

https://t.me/+_G9-hbMzQqs4NzI0
9.4K viewsA𝐛𝐝, edited  19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:20:25
የፖርቶው ግብ ጠባቂ ዲዮጎ ኮስታ !

ለዘመናዊ እግር ኳስ የሚመች አይነት ግብ ጠባቂ

@Manchester_Unitedfansgoal
10.7K viewsA𝐛𝐝, edited  16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 18:18:46
Warra Edit #7

@Manchester_Unitedfansgoal
10.4K viewsA𝐛𝐝, edited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 08:57:23
..............ታደረ ቤተሰብ

ሰናይ ቀን....

@Manchester_Unitedfansgoal
11.3K viewsMøunt, edited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 21:52:24


@Manchester_Unitedfansgoal
11.6K viewsA𝐛𝐝, edited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 20:43:47
ኪም ሚን ጄይ BOUND

@Manchester_Unitedfansgoal
11.5K viewsA bela, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 20:26:31
ውሽት ከመሰላችሁ ገብቶ ማረጋገጥ የምሬን ነው ምንም ማውራት አያስፈልግም ዝም ብላችሁ አዝናኝ እና አስተማሪ ጥያቄዎች ከፈለጉ መቀላቀል ብቻ ።

https://t.me/+McLXYBIeHxNiZDdk
https://t.me/+McLXYBIeHxNiZDdk
11.3K viewsƦᴏʙᴀ 𓃵, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 10:40:37
Throw back when mr10 bodied van Disney

@Manchester_Unitedfansgoal
12.3K viewsA𝐛𝐝, edited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 08:07:47
ከሁለቱ ግን ማን ነው አሪፍ Season ያሳለፈው

ታደረ ቤተሰብ

@Manchester_Unitedfansgoal
14.1K viewsMøunt, 05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ