Get Mystery Box with random crypto!

ቪዲዮን አይታቹ ሀሳብ ብሰጡ.... እርግጥ ነው የ100 ሚሊዮን ዩሮ ተጨዋች እንዳልሆነ..... | Manchester United Fans Video Channel

ቪዲዮን አይታቹ ሀሳብ ብሰጡ....

እርግጥ ነው የ100 ሚሊዮን ዩሮ ተጨዋች እንዳልሆነ.....ግን ደጋፊው አንድ ጭንቅላቱ ላይ የተሸወደው ነገር 100 ስለወጣበት ብቻ over expectation ይዟል አንቶኒ ሲመጣ ተዓምር እንደሚሰራ ተደርጎ ታስባሏል ይሄ ስህተት ነው ሊጉ ከባድ ነው ልጁ ሚጫወትበት ቦታ ከባድ ነው....አደለም ከሌላ ሊግ ለመጡ ይቅርና እዚው ሊጉ ውስጥ ለቆዩ ተጨዋቾች ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ግሪሊሽ ማሳያ ነው ግሪሊሽ ከአስቶንቪላ ማን.ሲቲ ሲመጣ ብዙ ተጠብቆ በመጣበት አመት ሜዳ ውስጥ ምንም ሲሰራ አላየነውም የመጣበትን season በከባድ ካሳለፈ በኃላ አሁን ያለው ግሪሊሽ ብቃት ማብራራት አያስፈልግም ግልፅ ነው....

......አንቶኒስ ከግሪሊሽ አንፃር በመጣበት አመት በአዲስ ሊግ አዲስ team አሪፍ አልሰራምን ? በቀጣዮቹ አመታትስ ምን ያህል ለውጥ ያሳያል ተብሎ ለምንድነው ማይታሰብው ? 100 ስለወጣበት ሚዲያው ጥላቻውን ለማሳየት ? ወይስ personal የሆነ ጥላቻ ? just we have to be Logical ...አንቶኒ በአዲስ ሊግ አዲስ Team አስቡት በከባዱ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እሱ ባልተሰለፈባቸው ጨዋታዎች እንኳን ዩናይትድ በሱ ቦታ እንደሚቸገር እያየን ነው እውነቱን እናውራ ከተባለ ...22 አመቱ ነው በቀጣይ አመታት ድንቁን አንቶኒ ማናይበት ምክንያት ምንድነው ? መልስልን ካላቹኝ Just a matter of time .....Personal የሆነ ጥላቻቹን ተዉት እንደ እግር ኳስ ተመልካች ምክንያታዊ እንሁን ከተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎች አስተያየት አትስሙ በመጀመሪያ ጨዋታው ጨፈረባቸው ስለ አንቶኒ ጥሩ ሊያወሩላቹ አይችሉም....አንቶኒን ግዜ ይፈታዋል

@Manchester_Unitedfansgoal