Get Mystery Box with random crypto!

— ይሄ ግብ ጠባቂ ነው የኤሪክ ቴንሀግ የቀድሞ በረኛ የነበረው | አንድሬ ኦናና Vs ማን ሲቲ ! | Manchester United Fans Video Channel

— ይሄ ግብ ጠባቂ ነው የኤሪክ ቴንሀግ የቀድሞ በረኛ የነበረው | አንድሬ ኦናና Vs ማን ሲቲ !

ግብ ጠባቂው ፍፃሜ ጨዋታ እንደሆነ ምንም የማያሳብቅ አይነት እንቅስቃሴ ሲያደርግ ተመልክተነዋል የሲቲው ኤደርሰን እንኳን በኦናና ደረጃ ተዝናንቶ አልነበረም ሲጫወት የነበረው ።

የሲቲ ተጫዋቾች ምን ያክል ፕሬስ ሲያደርጉት እንደነበር ማየት ይቻላል ምክንያቱም ከኳስ ጋር ያለውን ምቾት ያውቃሉ ግዜ ከሰጡት የሚረብሻቸው አይነት ኳሶችን ሊያቀብልባቸው ይችላል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከኤሪክ ቴንሀግ ጋር የዚህ አይነት ግብ ጠባቂ ያስፈልጋቸዋል !

@Manchester_Unitedfansgoal