Get Mystery Box with random crypto!

የዩናይትድ ስታንድ አዘጋጅ ማርክ ጎልድብሪጅ በዩቲዮብ ከተናገረው በጥቂቱ የተወሰደ ነገ ነገሮች | Manchester United Fans™

የዩናይትድ ስታንድ አዘጋጅ ማርክ ጎልድብሪጅ በዩቲዮብ ከተናገረው በጥቂቱ የተወሰደ

ነገ ነገሮች ሊፈቱ ይችላሉ የጨረታ ተወዳዳሪዎችን የምስጋና ስነስርዓት ላይ ተሸናፊው ቀድሞ ሊነገር ይችላል ይህም ማለተ በተዘዋዋሪው ክለቡን የሚገዛው ይታወቃል ማለት ነው።

የክለቡ የማስታወቂያ ስራ በዚህ ሳምንት ይፋ ሊደረግ በዝግጅት ላይ ያሉ ይመስለኛል ምክንያቱም የሪዮ ንግግር ላይ ኦርስቲየን የሚል ሰም ገብቷል።

እንደው እንቅልፋችን መጥቶ ብንተኛ እራሱ  ኳታሮች ገዘተውን ክለባችን ምን እንደሚሆን እያለማችሁ ተኙ ቤተሰብ ።

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan