Get Mystery Box with random crypto!

ሪዮ እንግዲ ሞቶ የነበረውን ተስፋችንን የሚያለመልም ነገር ተናግሯል ግን ከመሬት ተንስቶ እንዳልተና | Manchester United Fans™

ሪዮ እንግዲ ሞቶ የነበረውን ተስፋችንን የሚያለመልም ነገር ተናግሯል ግን ከመሬት ተንስቶ እንዳልተናገረ ግልፅ ነው።

የኦልድትራፎርድ ዕድሳት የተጀመረው በማን ገንዘብ ነው ..?

ብቻ ነገ ትልቅ ቀን ይሆናል ብለን እንጠብቃለን 8ወር ጠብቀናል ሁላችንም ተሰላችተናል ነገ ግን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan