Get Mystery Box with random crypto!

ምነው ለትግራይ ሊታዘንላትና ሊለቀስላት እንዲሁም ሊለመንላት አይገባም ማለት ነው? ለምንድነው ትግራ | የመፅሐፍ አለም 🇪🇹🇹

ምነው ለትግራይ ሊታዘንላትና ሊለቀስላት እንዲሁም ሊለመንላት አይገባም ማለት ነው? ለምንድነው ትግራይ የሚለው ግጥም የሚነሳው? ሁሉም ወያኔ አይደለምና በኢትዮጵያዊነታቸው ለሚሰቃዩት የትግራይ ሰዎችን የሚመለከት ነው ግጥሙ። የጅምላ ጥላቻ ውስጥ ሳንገባ የግጥሙን ሀሳብ ለመረዳት እንሞክር።