Get Mystery Box with random crypto!

ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም ከአርሰናል፣ ቼልሲ እና ማን ሲቲ ጋር ይወዳደራሉ። | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም ከአርሰናል፣ ቼልሲ እና ማን ሲቲ ጋር ይወዳደራሉ።

የክለቡ መሪዎች አዲስ የግራ ተከላካይ ለማስፈረም 25 ሚሊየን ፓውንድ መድበዋል።

በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ከፊታችን ያለው የክረምቱ የዝውውር መስኮት በጣም ብዙ ስራ የሚበዛበት የዝውውር መስኮት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

[Fabrizio Romano]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans