Get Mystery Box with random crypto!

በዩናይትድ ቤት ማንም በግልጽ የሚመለከተው ሁለት ችግር አለ እሱም የመሀል ክፍሉ በእጅጉ ክፍት ነ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

በዩናይትድ ቤት ማንም በግልጽ የሚመለከተው ሁለት ችግር አለ እሱም

የመሀል ክፍሉ በእጅጉ ክፍት ነው በተለይም ማይኖ ከማክቶሚናይ በሚጣመርበት ወቅት

ሌላኛው ደግሞ የቢሳካ በግራ በኩል መጫወት በብዙ ክፍተቶች የተሞላ ነው በተጨማሪም የዩናይትድ የአየር ላይ ኳሶች ድክመት አሁንም ቀጥሏል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans