Get Mystery Box with random crypto!

እስከመቼ ለ 5 እና ለ 10 ሚሊዮን እያልን ተጫዋቾችን እናጣለን? ሌሎች ምንነቱ ላልታወቀ ተጫዋች | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

እስከመቼ ለ 5 እና ለ 10 ሚሊዮን እያልን ተጫዋቾችን እናጣለን? ሌሎች ምንነቱ ላልታወቀ ተጫዋች 90 እና 100 እያወጡ አይደል እንዴ?

የሆኑ ክለብ ደጋፊዎች አሁን ላይ እያሰሙት የሚገኙት እሮሮ ነው! ሙድሪክን ይንሳኝ አንቶኒ ይችላል¡

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans