Get Mystery Box with random crypto!

#Update 'አሁንም ማንችስተር ዩናይትዶች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አንድ ሰው ማስፈረም | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

#Update

"አሁንም ማንችስተር ዩናይትዶች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አንድ ሰው ማስፈረም ይችላሉ ብዬ አስባለሁ።"

"በእርግጥ ይህ ግምቴ ብቻ ነው። እባካችሁ ቃላቶቼን በቁም ነገር አትውሰዱ። አንዳንድ ምንጮች ለመናገር ነፃነት የሌለኝን ነገሮች ይነግሩኛል።"

"በእግር ኳስ ውስጥ ሁሉም ነገር በማንኛውም ሰዓት ሊለወጥ ይችላል።"

[Jonathan Shrager]

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans