Get Mystery Box with random crypto!

90% ሴቶች ለብሰው የሰውነታቸውን ቅርጽ የሚያሳዩ ሴቶች ጀነት እንደማይገቡ ያውቃሉ ነገር ግን ተወ | Malcolm x ethio

90% ሴቶች ለብሰው የሰውነታቸውን ቅርጽ የሚያሳዩ ሴቶች ጀነት እንደማይገቡ ያውቃሉ ነገር ግን ተወጣጥረው(የራቆት ታናሽ እህት) ለብሰው ይሄዳሉ
90% ሴቶች ቅንድባቸውን መቀንደብ የአላህ እርግማን እንደሚያደርስ ያውቃሉ ነገር ግን ቅንድባቸውን ይቀነደባሉ
90% ሴቶች ሽቶ ተቀብተው መውጣት እንደማይችሉ( ሀራም )መሆኑን ያውቃሉ የተቀባችም ሴት ዛኒያ መሆኖንም ያውቃሉ ነገር ግን ሽቶዋቸውን ተርከፍክፈው ህዝብ መሀል ይወጣሉ
90% ሴቶች ጌጣቸውን ለወንዶች ማሳየት ሀራም መሆኑን ያውቃሉ ነገር ግን ወንዶች ፊት ይገላለጣሉ
90% ሴቶች ድምጻቸውን አለስልሰው ማወራት ፊትና መሆኑን ያውቃሉ ነገር ግን በአደባባይ ሲያዜሙና ሲዘፍኑ ይሰማሉ

እኔ ምለው ግን ጀነት ማለት በጣም የረከስች አለም ናት እንዴ ??..... በርካሽ ነገር የምንፈልጋት።
ይሄን ሀሳብ ለሴቶቹ ልተወው. ...

90% ሴቶች ከእውነት እየሸሹ መሆኑን በደንብ ያውቁታል!

"አስታውስ ያንተ ማስታወስ ላመኑት ሰዎች ይጠቅማል" አደል ቁርኣኑ የሚለን