እውነተኛ ሐሴት ትፈልጋላችሁን? እንኪያስ ለድኾች መጽውቱ: ክርስቶስን ወደ ቤታችሁ ጥሩት። ይህን ስታደርጉ ማዕዱ ቢነሳም ሐሴቱ አይነሳም: ይቀጥላል እንጂ። በተለይ ደግሞ በዚህ በወርሐ ጾም ይህን አብዝታችሁ አድርጉት። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 1.3K viewsKidus Mezmur, 18:54