Get Mystery Box with random crypto!

ማኅቶት ፕሮሞሽን™

የቴሌግራም ቻናል አርማ mahtot_promotion — ማኅቶት ፕሮሞሽን™
የቴሌግራም ቻናል አርማ mahtot_promotion — ማኅቶት ፕሮሞሽን™
የሰርጥ አድራሻ: @mahtot_promotion
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.32K
የሰርጥ መግለጫ

#ማኅቶት_ፕሮሞሽን
ቀጥተኛ የሆነች የተዋህዶ ሃይማኖቻችንን አገልግሎቶች የሚያቀርቡበት ቻናል አሎት እግዲያውስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ይመዝገቡ !!!
👤ቻናል ለማስመዝገብ
@biniyou1
@biniyou1 ወይም
@Mahtot_promotion_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-02 19:18:10 ሰላም የ ማኅቶት ፕሮሞሽን ተመዝጋቢዎች እና አባላት እንደምን ከረማችሁ
ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ ቀርበናል እንግዲህ አሁን ማህቶት ፕሮሞሽን ግሩፓችን ከ 100,000 በላይ ገብቷል ይህ ሁሉ የሆነው በእናንተ ትብብር እና ልፋት ነው በዚሁ ከቀጠለ ወደ 200,000 እንደምንገባ አንጠራጠርም
ዋናው መልዕክታችን ስንገባ በዚሁ personal promotion መጀመራችን በዚሁ ልናበስራችሁ እንወዳለን ይህም ቻናላችሁን/ግሩፓችሁን በአጭር ሰዓት እንዲያድግ ያስችላችሁሀል
የፕሮሞሽን ተመዝጋቢዎቻችን ያለምንም ክፍያ በነፃ በፈለጋችሁበት ሰዓት እናስተዋውቃለን እናም በውስጥ መስመር እንድታናግሩኝ በአክብሮት እጠይቃለው @biniyou1
ከፕሮሞሽናችን ውጪ ያላችሁ እስከ ገና በዓል ዝቅተኛ ክፍያ ጥቅል እንሰራላችሁሀለን ዋናው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ወደ ትክክለኛው ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ገብቶ መማሩን ላይ ነው።
ማሳሰቢያ
በተጨማሪም የመንፈሳዊ ጉዞ ላይ የምታዘጋጁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በውስጥ መስመር ያናግሩኝ በነፃ እንሰራለን ሌላም ጉዳዮች ካሉ ለምዕመኑ ተደራሽ ሊሆን ይገባል የምትሉትን አናግሩን
በአጠቃላይ በውስጥ መስመር
አናግሩኝ @Biniyou1
6.7K views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-07 05:42:23 ማኅቶት promotion

ከ 1000 - 5000 የ ቴሌግራም ቻናል አባላት ያላችሁ ክፍት ቦታ ስላለን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
ለመመዝገብ
@biniyou1 መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
6.7K views02:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-16 20:45:45 ሰላም የቻናላችን ተከታዮች እንደ ምን ዋላችሁ ፈጣን ተከታይ አባላት መስጠት ጀምረናል
ለቻናላችን ተከታዮች እና ለፕሮሞሽን ተመዝጋቢዎቻችን ቻናላችሁ ወይም ግሩፓችሁ የቻናል አባላት አነስተኛ ለሆነባችሁህና ጠቃሚ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እየሰጡ አድማጭ አጥተዋል እንደዚህ ከሆነ እኛ ጋር መጥታችሁ
ያነጋግሩን
በቀን በሳምንት እና በወር በግል መስጠት ጀምረናል በውስጥ መስመር ያናግሩኝ @biniyou1 @biniyou1 @biniyou1 @biniyou1 @biniyou1 @biniyou1 @biniyou1 @biniyou1
7.2K viewsedited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-06 20:39:59 ሰላም ማኅቶት ፕሮሞሽን አባላት

ዛሬ በይፋ በየቻናላችሁ የሚጀመረው ፕሮሞሽናችን ፕሮግራም እና ህግ እነሆ ይፋ
የፕሮሞሽን ፕሮግራም እንሆ

የፕሮሞሽን ቀናት

ሰኞ
ረቡዕ
አርብ
እሁድ

የፕሮሞሽን ሰአት

ሰኞ እና ረቡዕ
ከቀኑ 4፡00 እስከ ምሽቱ 11:00
አርብ እና እሁድ
ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ከሰአት 9:00 ሰአት

የሪፖስት ሰአት

የአንድ ሰአት ልዩነት ሪፖስት ፕሮሞሽኑ ከተለቀቀበት ሰአት እስከ ቀጣዮቹ 3 ሰአታት

የአንድ ሰአት ልዩነት ሪፖስት የፕሮሞሽን ሰአት ፕሮሞሽኑ ከሚያልቅበት ሰአት 2 ሰአት ቀደም ብሎ።

ህግ

በነዚህ 4 ቀናት ማንኛውም የምትለጥፉት ነገር ካለ ከፕሮሞሽን ሰአት አስባችሁ ቀድማችሁ ማጠናቀቅ አለባችሁ።

ፕሮሞሽን ከተለቀቀ በኋላ የማጥፍያ ሰአት ሳይደርስ ማጥፋትም ሆነ መደራረብ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

ፕሮሞሽኑ እራሱ እስኪጠፋ ድረስ በሪፖስትም ሰአት ሆነ የፕሮሞሽን ግዜ እስኪያልቅ ደረስ ማጥፋትም ሆነ መደረብ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

ህጉን በማታከብሩ አባላት ለይ ከሁለት ማስጠንቀቂያ በኋላ ያለምህረት ከፕሮሞሽን እናስወጣለን።ስለዚህ ታማኝና ሃቀኛ ሆነው በፕሮሞሽን ቅራኔ እና ጥያቄዎን በውስጥ ማሳወቅ ይችላሉ

ለጥያቄና ለምዝገባ
@biniyou1
@biniyou1
6.8K viewsedited  17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-25 12:58:49 ሰላም የማኅቶት ፕሮሞሽን ተከታዮች የተወሰነ ቦታ ከ 300 - 1000 , 1000 - 6000 ስላለን መመዝገብ ትችላላችሁ
@biniyou1
5.3K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-24 13:56:47 ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ከ ኤሎሄ ፒክቸርስ
https://t.me/elohe_picture
5.3K viewsedited  10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 10:36:39 ማኅቶት ፕሮሞሽን
ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ
መዝ ፷፬ ፥ ፲፩




እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐነ እምዘመነ ማቴዎስ ኀበ ዘመነ ማርቆስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ።

እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።


ሠናይ ሐዲስ ዓመት


https://t.me/mahtot_promotion
5.6K views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-10 15:02:51 ሰላም ውድ የ ማኅቶት ፕሮሞሽናችን ደምበኞችና ተከታታዮች በእግዚአብሔር ስም እንደምን ዋላችሁ
ሰሞኑን ትንሽ የማስታወቂያ ቦታ ስላለን ሁላችንም ፕሮሞሽናሽንን እንድትቀላቀሉ እንጠይቃለን ማለትም ከ 300 - 1000 members ያላችሁ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ
ለመመዝገብ
፩ @Ortho_promotion_bot ይህንን ቦት አድሚን ይስጡት
፪ @biniyou1 መጥታችሁ አድሚን የሰጣችሁትን ቻናል ሊንክ ልካችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
ማሳሰቢያ
ከ 5000 - 10,000 በላይ ያላችሁም ተነጋግረን በምድባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ

@biniyou1
4.7K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-14 14:55:17 ማንኛውም ጥያቌ በዚህ እንቀበላለን @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot @Mahtot_promotion_bot
5.6K views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-03 10:22:39 ማኅቶት ፕሮሞሽን pinned «ሰላም ይህ ማኅቶት ፕሮሞሽን ነው በዚህ ታዋቂውና ተወዳጁ ፕሮሞሽን በእግዚአብሄር ስም ሰላም ብለናል እንግዲህ በዚህ በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፕሮሞሽን ለወራት ስናገለግሎ ቆይተናል እንግዲህ ከዚህ በፊት የ Youtube subscriber & view መስጠት እንደጀመርን አብስረናል ታዲያ አሁንም በተለየ ሁኔታ አዲስ አገልግሎት ጀምረናል እሱም በተለይ ለዘማሪያን አዳዲስ የሚያወጡትን…»
07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ