Hema .. ....አንድ ጊዜ ስላንቺ ግጥም ልፅፍ ጀመርኩኝና ጥልቅ መሆን እንዳለበት አስቤ ተራራውን ከአድማሷ ጋር ሳገናኝ፣ ውቅያኖሱን ከባህር ስቀላቅል መጨረሻ ላይ በዱር በገደሉ እያልኩኝ ነበር ከዛ በኃላ አንበሳ ይብላኝ ውሃ ይዋጠኝ ምንም ላውቀው አልቻልኩም።ኢሄን ለራሱ የፃፍኩልሽ የት ሆኜ እንደሆን እኔንጃ ......ግን በቃ የኔ ባህር ማለቴ የኔ ፍቅር በጣምምም አፈቅርሻለሁ አሁኑኑ ሼር አድርጉ Hema ........... ••● ●•........ 607 views20:29