#ግንቦት_ልደታን_ለግቢ_ጉባኤያችን
ቤተ ክርስቲያንን በጥቂቱ ያወቅንባት፣ መንፈሳዊ ዕውቀትን ከሕይወት ጋር የጀመርንባት፣ ያለ ምክንያት እርስ በእርስ መዋደድን የተማርንባት ግቢ ጉባኤያችንን በታሪካዊው የግንቦት ልደታ ሰሞን እንድንደግፍ የአንድ ሳምንት የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ተዘጋጅቷል።
እርስዎ በግቢ ጉባኤ ሕይወት አልፈው ያገኙት በረከት ለእህት ወንድሞችዎ እንዲደርስ የግቢ ጉባኤ አገልግሎትን ያግዙ
ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻው ከሚያዝያ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይከናወናል።
ስለዚህ ቀድመው ይዘጋጁ! የግቢ ጉባኤ አገልግሎትን ይደግፉ!
የባንክ አካውንት ቁጥር አማራጮች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000003774957
አቢሲኒያ ባንክ 15203196
አዋሽ ባንክ 01304800017700
ሕብረት ባንክ 1110410459418011
ዓባይ ባንክ 1841117256280019
አሐዱ ባንክ 00034 88 710101
የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ 1033 100028297