Get Mystery Box with random crypto!

Lover zone ❤❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ loverzonn — Lover zone ❤❤ L
የቴሌግራም ቻናል አርማ loverzonn — Lover zone ❤❤
የሰርጥ አድራሻ: @loverzonn
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 776
የሰርጥ መግለጫ

When you Join this channel
You will get...
❣ fiction📖
❣poems📜
❣music🎶🎧
❣couplpic💑
👇👇👇👇
Join us👉 @loverzonn
Friendly chan @homeoflover
4comment and cross
@feva_19
@wiz_sami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-21 23:21:10 "ይድረስ ለማስብህ"
'ሚኪያ በሀይሉ'

Uuufff የኔ ልዕልት ትለያለሽ ኮ

@loverzonn
1.5K viewsTøkïçhö vîvã , 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 08:46:38 #tsedi

atxeraxer anten bcha new yenem lb yemilew
@loverzonn
1.7K viewsTøkïçhö vîvã , 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 08:44:36 .
መወደድን፣
መፈቀርን አትርፍ፤
ልቦችን፣
ቀልቦችን አሸንፍ፤
ከመስበር. . .
ማብሰርን አነፍንፍ!
.
ያ ነው ጥበብ ማለት፣የመለኮት አቅም፣
እንጂማ. . .
ንፁህ ልብ መስበር፣
ኪነት አይጠይቅም።
@loverzonn
1.6K viewsTøkïçhö vîvã , 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 08:43:31 ሕመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ






ኪያዬ i lv u


@loverzonn
እውነተኛ ፍቅር ሁልጊዜም በሕመምና በስቃይ የተሞላ ነው ፡ ፡
1.4K viewsTøkïçhö vîvã , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 12:56:10 saksh

Ye zarewa tsehay fegegtawa demkual
Ye maleda tsedalbe meskote gebtual
Ke askeyamiw lelit ke enklfe nekche
Dejafen sematr aynochen kefche
Be sar be kexelu desta yefesesebet
Beru maleda nw hulu yefegegebet
Bezi web ትዕይት tedememe salew
Ye zarewan xewat mn leyat elalew
Mn mknyat noro demekech medritu?
Eyalku behasabe sechenek bekentu
Ke aymroye guada and hasab shuk alegn
Kaleshbet bota sekeshal meselegn

SET BY @Amanda_last_king


@loverzonn
1.4K viewsTøkïçhö vîvã , 09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 21:32:17 መንገደኛ ነን

አላዉቅሽም እኔም
አታዉቂኝም አንቺም
መገድ ተገናኘን ከሥራ ሥትመጪ
አየሁሽ እኔ መገድ ሥታማርጪ
መገዱ ጠፍቶሻል በኖርሽበት ሠፈር
እኔ አላቅም ነበርሽ የኔ ሠፈር
አንቺም መገደኛ እኔም መገደኛ
በህልሜ መጣሽ ሆነሽ ጓደኛ
ቆይ ግን ልጠይቅሽ እባክሽ ንገሪኝ
ታዉቂኝ ነበር እዴ እባክሽ አዉሪኝ
ያየሁሽ ቀን የመጣሽ በህልሜ
እጠብቅሽ ጀመር በርሽ ላይ ቆሜ
ይሁንብኝ ብለሽ ከአይኔ ተሠዉረሽ
አንድቀን አየሁሽ ሥልኬ ሠጠሁሽ
ሥልኬ ደጋግሜ መቶ ጊዜ አየሁት
ሦሥት ቀን ጠብቄ ሥልኬ አጠፋሁት
ፍለጋዬ ጀመርኩ ፀሎቴ ጨምሬ
ሣጣሽ ጠልቼዉ ነበር መፈጠሬ
ፈጣሪ ለመንኩኝ ከልቤ አምርሬ
ፀሎቴ ተሰማ አገኘሁሽ በአንድ ወሬ

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn
1.5K viewsTøkïçhö vîvã , 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 21:28:34 አሁንማ አሁንማ የት ነኝ
ካጠገቤ ከጎኔ እርቀሽ
ጊዜው ሄዶ ዛሬ ባላገኝሽ
የመውደዴ ፈፅሞም አይተውሽ...



እያስታወስኩ እያሰብኩሽ
ተክዛለው በትዝታ


@loverzonn
@loverzonn
1.4K viewsTøkïçhö vîvã , 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 23:19:24 Love is power
Love is extream
Love is dream
Love is stream
Love is claim
Love is world
Love is medicn
Love is emergency
Love is food
Love is gulcose
Love is water
Love is u & me @loverzonn
1.4K viewsTøkïçhö vîvã , 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 13:23:30
@loverzonn

꧁☬⋆ ⋆☬꧂

Ya hlma guadgna
1.4K viewsTøkïçhö vîvã , 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ