Get Mystery Box with random crypto!

መንገደኛ ነን አላዉቅሽም እኔም አታዉቂኝም አንቺም መገድ ተገናኘን ከሥራ ሥትመጪ አየሁሽ እኔ መገ | Lover zone ❤❤

መንገደኛ ነን

አላዉቅሽም እኔም
አታዉቂኝም አንቺም
መገድ ተገናኘን ከሥራ ሥትመጪ
አየሁሽ እኔ መገድ ሥታማርጪ
መገዱ ጠፍቶሻል በኖርሽበት ሠፈር
እኔ አላቅም ነበርሽ የኔ ሠፈር
አንቺም መገደኛ እኔም መገደኛ
በህልሜ መጣሽ ሆነሽ ጓደኛ
ቆይ ግን ልጠይቅሽ እባክሽ ንገሪኝ
ታዉቂኝ ነበር እዴ እባክሽ አዉሪኝ
ያየሁሽ ቀን የመጣሽ በህልሜ
እጠብቅሽ ጀመር በርሽ ላይ ቆሜ
ይሁንብኝ ብለሽ ከአይኔ ተሠዉረሽ
አንድቀን አየሁሽ ሥልኬ ሠጠሁሽ
ሥልኬ ደጋግሜ መቶ ጊዜ አየሁት
ሦሥት ቀን ጠብቄ ሥልኬ አጠፋሁት
ፍለጋዬ ጀመርኩ ፀሎቴ ጨምሬ
ሣጣሽ ጠልቼዉ ነበር መፈጠሬ
ፈጣሪ ለመንኩኝ ከልቤ አምርሬ
ፀሎቴ ተሰማ አገኘሁሽ በአንድ ወሬ

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn