Get Mystery Box with random crypto!

ውዴ እኔ አዳም ነበርኩ ፣ ካዲያ ቸሩ ፈጣሪዬ ብቸኝነቴን አይቶ ነው አንቺን የሰጠኝ።ከዛን ጊዜ ጀመ | Lover zone ❤❤

ውዴ እኔ አዳም ነበርኩ ፣ ካዲያ ቸሩ ፈጣሪዬ ብቸኝነቴን አይቶ ነው አንቺን የሰጠኝ።ከዛን ጊዜ ጀመሮ ነው እንግዲ ከጎኔ መሆን የጀመርሽው ።ክብርት ሆይ አንቺ ምንም እንኳን አንቺ ያልሽን ሰምቼ ፣ ከ መልካሚቱ ገነት ብወጣም ፣ አቤልን የመሰለ ልጅ ሰተሺኛል።እመቤቴ የህየወትን ፅዋ ተጠምቼ የነበር ቢሆንም ፣ ዳግም ባንቺ ንፅህና ምክንያት ምህረትን አጊንቼ ጥሜን ቆርጫለሁ ።

የኔ እናት አንቺ ባቶልጂን ኖሮ ፣ ዛሬ እኔ እንዴት መኖር ይቻለኛል አባቴ አንቺን ባያገኝ እኔ አልኖርም ነበራ ዉዷ እህቴ እኔን ታናሽ ወንድምሽን ተንከባከበሽ ስላሳደግሺን አመሰግናለሁ፣ ውለታሽን መቼም አረሳዉም።ውዴ ለኔ አንቺ ማለት መቼም የማረሳሽ የ ትምህርት ቤት ጓደኛዬ ነሽ፣ አብረን ያጠናንባቸው ፣ የተመካከርንባቸው ጊዜያቶች ሁሉ አይረሱኝም ዉዴ ፈጣሪ ሲል ፣ ቀኑም ሲደርስ ጣትሽ ላይ ቀለብት አስርልሻለሁ።በፍቅር በ ደስታ አብረን እኖራለን።

ዉዴ ዛሬ ቀንሽ ነው ፣ ያንችን መኖር በህይወቴ ዋጋ እንዳለው ልነግርሽ ፈልጋለሁ። እንድትጎጂ አልፈልግም ፣ ለጠብቅሽ ሁሌም ዝግጁ ነኝ።መልካም የሴቶች ቀን ።

የኔ ሴት ሁሌም አብሬሽ ነኝ !
SHARE SHARE
╔════════════╗
@loverlonn
╚════════════╝