Get Mystery Box with random crypto!

ማፍቀር እውነት ሀኖ መፈቀር እምነት ልብ ላይ አኑሮ ትልቅ መሰረት ያንተ ስሜት ለኔ እምነት የ | Lover zone ❤❤

ማፍቀር እውነት ሀኖ መፈቀር እምነት
ልብ ላይ አኑሮ ትልቅ መሰረት
ያንተ ስሜት ለኔ እምነት
የኔ ስሜት ለኔ እውነት
የኔ ደሞ ካንተ ኑሮ
ሲታይ በሀሳብ ተመንዝሮ
ያንተ ስሜት ላንተ እውነት
የኔ ላንተ ሆኖ እምነት
እንዲ ይኖራል ፍቅር ጎልቶ
ከልብ ዘንድ ቤቱን ሰርቶ

Join & Share
@loverzonn
@loverzonn