Get Mystery Box with random crypto!

Uffffff yhe musica አንድ ነገር አላት ልዩ ነው ዉበቷ የዋህ የፍቅር ሰዉ | Lover zone ❤❤

Uffffff yhe musica

አንድ ነገር አላት
ልዩ ነው ዉበቷ
የዋህ የፍቅር ሰዉ
የመዉደድ ንግስቷ
እዩልኝ እርግቤን
ለኔ ተፈጥራለች
እኔ ነኝ ጎጆዎ ዙራ ትመጣለች


@loverzonn