Get Mystery Box with random crypto!

ዝምታ በህብረተሰዉ ዉስጥ ዋጋ የማይሰጠዉ ባህሪ ወይም ችሎታ ‘ዝምታ’ ይባላል፡፡ ሰዎች ሁ | 💔 ስነ ልቦና 💆‍♀

ዝምታ

በህብረተሰዉ ዉስጥ ዋጋ የማይሰጠዉ ባህሪ ወይም ችሎታ ‘ዝምታ’ ይባላል፡፡

ሰዎች ሁሉ ሲያወሩ ነገሩን በዝምታ ስታልፍ

ሰዎች ሁሉ 'ኸረ ባክህ አዉራ?!' ብለዉ ሲለማመጡህ ዝም ስትል

ከራስህ ጋር የማይገናኝ የባጥ የቆጥ ወሬ ሰዎች ሲያወሩ ዝም ስትል

የራስህል የግል አስተያየት ለራስህ ስታቆየዉ

ስታወራ ድምፅህ ሰዎችን የሚረብሽ አይነት ቃና እያወጣ መሆኑን ስትረዳ

ሰዎች የሚሰሟቸዉን እንጂ የሚመልሱላቸዉን አድማጭ እንደማይፈልጉ ስትረዳ

ነገሮችን በጥሞና መከታተል እንጂ ሰዉ 'ትንፋሽ ወደ ዉስጥ በሳበ ቁጥር' ሺህ ቃላት ማዉጣት ድካም እንደሆነ ሲገባህ ዝም ጭጭ ትላለህ ።

ለአስተያየት እና ለማንኛውም ጥያቄ
@therapist_100
@therapist_group
ሼር @love_therapist ሼር