Get Mystery Box with random crypto!

.......? እናቴ እማ የእናት ሞት እና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል #አሁን.. | 💌💌የእናት_ፍቅር💌💌

.......?

እናቴ
እማ የእናት ሞት እና የድንጋይ
መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል
#አሁን...አሁን ከግቢ ሳጣሽ
#አሁን.. አሁን ሲርበኝ አይንሽ
....ያ ሁሌ የሚስቀው ፊትሽ
አዎ! .. አሁን ናፍቆኝ እጅሽ
ትዝ ሲለኝ ጉርሻሽ
ስተኛ ፀጉር ዳበሳሽ
ስስት አስተያየትሽ
ሁሉ ነገርሽ ርቆኝ ጠፍቶ
በናፍቆት አይኔ እንቦ ሞልቶ
አነባሁኝ ተደብቄ
እንዳያዩኝ
ተሳቅቄ


ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,