Get Mystery Box with random crypto!

በሕይወትህ ምንም አይኑርህ ነገር ግን እናት ብቻ ይኑርህ ምክንያቱም እናት ሁሉንም ቀዳዳ ትሸፍናለች | 💌💌የእናት_ፍቅር💌💌

በሕይወትህ ምንም አይኑርህ ነገር ግን እናት ብቻ ይኑርህ ምክንያቱም እናት
ሁሉንም ቀዳዳ ትሸፍናለችና ! ክፍተትህን ትሞላልሃለች ! ህይወትህን
ጣፋጭ ታደርግልሃለች ! በተለይ
እድሜህ እዬጨመረ በሄደ ቁጥር እናትህን ከምታስፈልግህ ይበልጥ እሷን
ትፈልጋታለህ፤ ምክንያቱም እናት እኮ 'የሚስጥርህ ጓዳ ናት ዓለም ላይ
መተኪያ የሌላት ብቸኛ እና ብቸኛዋ ፍጡር እናት እና እናት ብቻ ናት !
ክብር ለእናቶች !

ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,