Get Mystery Box with random crypto!

እናት ክፉ አይንካት። የእግዚአብሔር ፀጋ,,,,, ቃልኪዳን ነውና ስጋ ደምን ከፍሎ የመውለድ | 💌💌የእናት_ፍቅር💌💌

እናት ክፉ አይንካት።

የእግዚአብሔር ፀጋ,,,,,
ቃልኪዳን ነውና
ስጋ ደምን ከፍሎ የመውለድ ሚስጥሩ
እሷ የሌለች ለት,,,,,
አድባር ይከፋታል ጭር ይላል መንደሩ።
መኩሪያ ጌጥ ነች እናት ምትክ የማይገኝላት
እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት::
ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ
ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና
ከመሞቷ በፊት የሚገባትን ክብር እንስጣት:።
እስታውስ:ሁላችንም አንድ እናት ነው ያለችን::እናት ማለት የዚህ መራራ አለም ማጣፈጫ ቅመም ናት
እንደዚህ ለፍተው ላሳደጉን እናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ውለታቼውን እግዚአብሔር ይክፈልልን!!!

ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,