Get Mystery Box with random crypto!

ላለቀስነው እንባ እግዜር ምን አጨድን? ለማይዘሩ አሞሮች ቀለብህ ግን በድን! ስቀን እናውቃለን ብ | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን📖

ላለቀስነው እንባ
እግዜር ምን አጨድን?
ለማይዘሩ አሞሮች ቀለብህ ግን በድን!
ስቀን እናውቃለን
ብለን እስክንተርክ የለቅሶ ቤተኛ
የፍጡራኑን ውል ማን አፍርሶት ይሆን
ተራመድ ባልክበት እግር 'ምታስተኛ?
ላለቀስነው እንባ
ላሟጠጠንነው ወዝ ግን
እንዴት አቤት እንበል
ሸክላ አርገኸን ኑረህ
ማለት ከብዶን ለምን?

#Random

Share to your loved ones
ለሚወዷቸው ያጋሩልን

@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen