Get Mystery Box with random crypto!

Lomi

የቴሌግራም ቻናል አርማ lomikan_a — Lomi L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lomikan_a — Lomi
የሰርጥ አድራሻ: @lomikan_a
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 56.68K
የሰርጥ መግለጫ

You can contact us at @Meharionlineshop1 if you would like to advertise on our channel.

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-14 22:12:16 ወዳጆቼ ፣ ይህች የአትክልት ሚኒስትሮኒ ማንኪያ ታስቆረጥማለች፣ እስቲ ተመለከቷት እና ሞክሯት! Don't forget to follow me on rumble. Thanks
4.1K views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 22:12:16 https://rumble.com/v1tqso6-vegetarian-minestrone-soup-foodwishes-soup-buon-a-petitti.html
4.0K views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 04:40:21 ጣፍጭ የምስር ሾርባ አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ! Subscribe ያድርጉ እና ይሸለሙ!!
107 views01:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 04:40:21 https://rumble.com/v1tqv7a-how-to-make-the-best-vegetarian-lentils-soup-.html
107 views01:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 01:44:36 Follow the rumble account and get a 50 birr internate package. ረምብል ላይ ShegaKitchen ፎሎው በማድረግ የ 50 ብር የኢንተርኔት ፓኬጅ ይሸለሙ! ፍሎው ካደረጋችሁ በኋላ ሽልማትዎን ለመውሰድ አድሚኖቹን ያናግሩ ! ከምስጋና ጋር!
972 viewsedited  22:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 21:35:27 https://rumble.com/v1twt62-super-easy-breakfast-recipe-cucumber-and-egg-pizza-.html
594 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 09:03:19 Please Subscribe
2.0K views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 09:03:19 https://rumble.com/v1tqrlk-shredded-beet-and-carrot-salad-.html
2.0K views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 07:40:03
430 ሰው ይፈልጋል ! የስራ ቦታ አዲስ አበባ
2.4K viewsedited  04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 18:54:54 "ፈተና ወይ ይሰብረናል ወይም ሪከርድ ያሰብረናል "

በአንድ ሀገር ውስጥ ተመሳሳይ ክስተት ተከስቶ ገሚሱ ሲቸገርበት ሌላው ደግሞ ያድግበታል ፣ አንድ ተቋም ውስጥ አንድ ቤተሰብ ውስጥ ፣ አንድ አይነት ንግድ ውስጥ ፣ እና ሌላም ስፍራ ተመሳሳይ ክስተት ለሰዎች ግን የተለያየ የውጤት ምንጭ ይሆናል ። ለምን ?????
በሁለቱ ውጤቶች መሀከል ያለው ልዩነት ለገጠመን የምንሰጠው ትርጉም ነው። ለፈተናው ምላሽ መስጠት እና መፍትሄ መስጠት ይለያያል። መፍትሄ በሰከነ ፣ አስተውሎት በተሞላበት እና ወደ መልካም አጋጣሚ ለመቀየር የሚደረግ ውሳኔ ሲሆን ምላሽ መስጠት ግን የገጠመንን ክስተት ተከትሎ በስሜት እና በጭንቀት የሚደረግ ምን ላድርግ ታዲያ ተብሎ ተገዶ ለመመለስ የሚሰጥ መልስ ነው። አሁን በህይወቴ ላይ እየገጠመኝ ላለው ፈተና ምን እያደረኩኝ ነው ? ሰከን ብለን እናስብ እና ወደሚቀጥለው ምዕራፍ የሚያሻግረንን መፍትሄ እንመልስ። መፍትሄ ምላሽ እንደመስጠት ( እንደ ማማረር ፣ ሰው ላይ እንደመፍረድ፣ እንደማሳበብ ፣ እንደመተው ) ቀላል አይደለም ውጤቱ ድንቅ ስለሆነ ብቻ የሚመረጥ የብልሆች ምርጫ ነው።
መፍትሄ ሂደቱን አይተን ሳይሆን መጨረሻውን አይተን የምንጀምረው ድንቅ ተግባር ነው።

ክስተት + ምላሽ = የማንፈልገው ውጤት
ክስተት + መፍትሄ = ስኬት

መልካም  ዕለተ ሰኞ!

መስከረም 16, 2015 ዓ.ም

https://t.me/kebezgreat_0872123
1.2K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ