Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ ! ይቅርታ ለራስ የሚሰጥ ድንቅ ስጦታ ነው ሰው ይቅር ማለት ሲጀምር ህይወት ይጀምራል ፤ | lnspire Ethiopia

ይቅርታ !

ይቅርታ ለራስ የሚሰጥ ድንቅ ስጦታ ነው ሰው ይቅር ማለት ሲጀምር ህይወት ይጀምራል ፤ ሰው ሰውን የሚበድለው ስለማያውቅ ነው ! ቢያውቅማ ራሱን አይጎዳም ነበር ቢገባውማ በዳይ መሆንን አይመርጥም ነበር ግን አልገባውም ታድያ እሱ ሳያውቅ አጠፋ እኛስ ለምን እያውቅን እንሸከመዋለን? ራሳችንንስ ሌሎች በደሉን ከምንለው በላይ ለምን እንበድለዋለን? ይቅርታ ለነሱ በነፈግን ቁጥር ለራሳችንም ሰላም እየነፈግን ነው ! ስለዚህ ይቅር ከኛ ይውጣ እንበል !

የሰላም ሰንበት ተመኘን
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ