Get Mystery Box with random crypto!

እኔ እችላለሁ ለራስህ እንዲህ ብለህ ንገረው አይምሮህ መሬት ነው የዘራህበትን ነው የሚያበቅለው። | lnspire Ethiopia

እኔ እችላለሁ

ለራስህ እንዲህ ብለህ ንገረው አይምሮህ መሬት ነው የዘራህበትን ነው የሚያበቅለው።
1. እኔ ልዩ ነኝ! እኔ ድንቅ ነኝ!
2. እኔ እችላለሁ!
3. በጎ አሳቢ አይምሮ አለኝ!
4. የጀመርኩትን የህይወትና ጉዞ በድል እጨርሳለሁ!
5. ስኬታማም፤ ደስተኛም፤ መንፈሳዊም ነኝ!

ይሄኝ ለራስህ መንገር ወይ ድምፅ አውጥተህ ማንበብ ብቻ ስሜትህን ይቀይረዋል፤ ቀንህን ስለ ድክመትህ፣ ስለ ጭንቀትህ፣ ስለ ችግርህ በማሰብ አትጀምር! ምክንያቱም ጭንቀትና ችገር ከዘራህ ጭንቀትና ችግር ነው ምታጭደው፤ አይምሮህ ውስጥ አሪፍ ነገር ዝራ ወዳጄ!

ደማቅ ሰንበት ተመኘንላችሁ
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!