Get Mystery Box with random crypto!

LIVE SCORE ⚽️⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ livesanysportes — LIVE SCORE ⚽️⚽ L
የቴሌግራም ቻናል አርማ livesanysportes — LIVE SCORE ⚽️⚽
የሰርጥ አድራሻ: @livesanysportes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 958
የሰርጥ መግለጫ

🔊ምርትና አገልግሎቱን ያስተዋውቁ እንዲሁም አዲስ ቻናል ለማስተዋወቅ ወይም ለማስታወቂያ ሰራ እነዚን ይጠቀሙ። Creators @Bimiedh, @Binann , @ForgiveusGod
@soccerrrrrr
https://t.me/Livegoalscom
ጎሎችን ለመመልከት👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 22:03:21
#OFFICIAL

ኤርሊንግ ሀላንድ በማንችስተር ሲቲ ቤት 9 ቁጥር ማልያን እንደሚለብስ ተረጋግጧል።
45 viewsbinana, edited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:02:59
ክርስትያን ኤሪክሰን በቅርቡ የህክምና ምርመራውን ሊያደርግ ነው። ምናልባት በሜልቡርን ዩናይትድን ሊቀላቀል ይችላል።

RobDawsonESPN
46 viewsbinana, edited  19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:39:40
ቲሪንካኦ ወደ ስፖርቲንግ ሊዘበን በ10 ሚሊየን ዩሮ ይዘዋወራል ባርሴሎና ከወደፊት ሽያጭ 50% ያገኛል።
64 viewsbinana, edited  16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:38:56
ፒኤስጂ ለጁቬንቱስ ኪምፔምቤን የማስፈረም እድል አቅርቧል።
60 viewsbinana, edited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:38:34
ኤሲ ሚላን ለቻርልስ ደ ኬቴላየር የ30 ሚሊየን ዩሮ ጥያቄ እያዘጋጁ ነው።

የግል ስምምነት ችግር አይሆንም።
58 viewsbinana, edited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:38:18
ማቲያስ ዲሊት ባየርን ሙኒክን ለመቀላቀል ፍቃዱን ሰጥቷል።

ተወካዮቹ እስከ 2027 ድረስ ውል እየተደራደሩ ነው።

የቀረው ከጁቬንቱስ ጋር ስምምነት መድረስ ብቻ ነው እና ወደ 70 ሚሊየን ዩሮ የሚጠጋ ክፍያ ይጠበቃል።
58 viewsbinana, edited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:37:32
ቼልሲዎች የራሂም ስተርሊንግን ዝውውር ከማን ሲቲ ጋር ለማጠናቀቅ የሲቲን የመጨረሻ ውሳኔ እየጠበቁ ነው።በተጨማሪም በናታን አኬ ጉዳይ ከሲቲ ጋር ያለው ድርድር አሁንም ቀጥሏል።

አኬ በዝውውሩ ላይ ፍላጎት ያለው።ትናንት እንደተዘገበው የግል ስምምነቶች 100% ተጠናቋል።

[ Fabrizio romano ]
50 viewsbinana, edited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:35:49
ጋሬዝ ቤል በአሜሪካ ከ LAFC ደጋፊዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
51 viewsbinana, edited  16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:35:01
323 ጎሎች
159 አሲስቶች
22 ዋንጫዎች

ከ13 አመት በፊት በዛሬዋ እለት ካሪም ቤንዜማ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች መሆኑ ይፋ ሆነ ።
55 viewsbinana, edited  16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:39:09
DEAL DONE : አንሄል ዲማሪያ በአንድ አመት ኮንትራት ለጁቬንቱስ ፈርሟል።

ዲ ማሪያ በጁቬንቱስ ቤት 22 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል።
77 viewsbinana, edited  18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ