Get Mystery Box with random crypto!

ኮዲ ጋክፖ ከጨዋታው በፊት፡ “በእውነት ለሊቨርፑል መጫወት እወዳለሁ - እንደ ሳላህ እና ኑኔ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ኮዲ ጋክፖ ከጨዋታው በፊት፡

“በእውነት ለሊቨርፑል መጫወት እወዳለሁ - እንደ ሳላህ እና ኑኔዝ ካሉ ተጨዋቾች ጋር አብረን መገኘታችን ድንቅ ነው። ስሜቴ ጥሩ ነው።"

"እርስ በርሳችን በየቀኑ ይበልጥ እየተላመድን ነው። ስለዚህ እኛ ደህና እንሆናለን ብዬ አስባለሁ።"

@liverpool4321 @liverpool4321