Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ማታ ከከባዱ ጨዋታ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ምናሳካ ከሆነ ይሄ ሳምንት በእርግጠኝነት የኛ ሳምንት ይ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ዛሬ ማታ ከከባዱ ጨዋታ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ምናሳካ ከሆነ ይሄ ሳምንት በእርግጠኝነት የኛ ሳምንት ይሆናል ኒዊካስትል ተሸነፈ ቶተንሀምም ተሸነፈ አሁን የኛ ስራ ነው ሚቀረው ሶስት ነጥቡን ምናሳካ ከሆነ በ42 ነጥብ አንድ ጨዋታ ከሚቀረው ኒውካስትል በ1 ነጥብ እርቀን ከኛ በላይ (1) ጨዋታ ከተጫወተው ቶተንሀም በ3 ነጥብ አንሰን 5 ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ እንችላለን

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል

@Liverpool4321
@Liverpool4321