Get Mystery Box with random crypto!

ከ5ቱ ታላላቅ ሊጎች መካከል ብዙ አሲስት ማድረግ የቻሉ ምርጥ 11 ተጫዋቾች አሰላለፍ ይሄንን ይመስ | ኢትዮ-ሊቨርፑል

ከ5ቱ ታላላቅ ሊጎች መካከል ብዙ አሲስት ማድረግ የቻሉ ምርጥ 11 ተጫዋቾች አሰላለፍ ይሄንን ይመስላል በ #SofaScore በኩል።

ከክለባችንም ሮበርትሰን በ9 አሲስት እና አርኖልድ በ11 አሲስቶች በስብስብ ውስጥ ተካተወዋል።