Get Mystery Box with random crypto!

LIVE SCORE ⚽️⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ live_any_sportes — LIVE SCORE ⚽️⚽ L
የቴሌግራም ቻናል አርማ live_any_sportes — LIVE SCORE ⚽️⚽
የሰርጥ አድራሻ: @live_any_sportes
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.70K
የሰርጥ መግለጫ

👉የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
👉የሰፓንሽ ላሊጋ
👉የጣሊያን ሴራያ
👉የጀርመን ቦንደስላጋ
👉በፍሬንች ሊግ
👉የ ሻንፕዬንስ ሊግ ኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን ይመልከ

🔊ምርትና አገልግሎቱን ያስተዋውቁ እንዲሁም አዲስ ቻናል ለማስተዋወቅ ወይም ለማስታወቂያ ሰራ እነዚን ይጠቀሙ።for cross @Bimiedh, @Binann ,
@soccerrrrrr
https://t.me/Livegoalscomጎሎችንለመመልከት

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-31 12:39:07
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት እና የውድድር ዘመኑን በዩሮፓ ሊግ ለማሳለፍ ሊገደድ ይችላል።

በዩናይትድ የሥልጠና ቦታ ላይ ያሉ አንዳንዶች ከቅርብ ቀናት ወዲህ በአመለካከቱ ላይ አዎንታዊ ለውጥ አስተውለዋል።

➪ TheAthleticUK

@live_any_sportes
34 viewsMIk£M@N@MTHEON£, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:39:07
ኤርሊንግ ሃላንድ ገና በ22 አመቱ በፕሮፌሽናል እግርኳሱ 13 ሀትሪኮችን ሰርቷል።

@live_any_sportes
32 viewsMIk£M@N@MTHEON£, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:39:07
ቶኒ ክሩስ፡

"ካሴሚሮ? አስገራሚ ነበር፣ ይህን ለማድረግ መወሰኑ አስገርሞኛል። ቻምፒየንስ ሊግን በዩሮፓ ሊግ መቀየር, ትልቅ ልዩነት ነው።"

@live_any_sportes
36 viewsMIk£M@N@MTHEON£, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:39:07
የስፔን ላሊጋ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ

@live_any_sportes
37 viewsMIk£M@N@MTHEON£, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:24:17 Motivation of all world
Motivate your self!!!
https://t.me/our1motivation
154 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:10:39
ሮሜሉ ሉካኩ ባጋጠመዉ የታፋ ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ቀጣይ ሶስት ጨዋታዎች እንደሚያመልጡት ተነግሯል።

➲ በዚህም ተጨዋቹ ክለቡ ኢንተር ሚላን የፊታችን ቅዳሜ ከኤሲ ሚላን ጋር የሚያደርገዉን የሚላን ደርቢን እና በቀጣዩ እሮብ በምድብ ሶስት ከባየርን ሙኒክ ጋር የሚያደርገዉን የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታን የሚያመልጡት ይሆናል።

@live_any_sportes  @live_any_sportes
48 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:09:38
ማይካይሎ ሙድሪይክ ከሻክታር አርሰናልን በ €30M ለመቀላቀል ተቃርቧል ፣ ተጨዋቹ ከ አርሰናል ጋር እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን ውል ለመፈራረም ተስማምቷል።[ Nicolò Schira ]

SHARE | @live_any_sportes
46 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:09:25
አዲሱ የማን ሲቲ የተጫዋች ጉዳት!

ካይል ዎከር ጉዳት እንዳለበት እና የኖቲንግሃም ፎረስት ጨዋታ እንደሚያመልጠው ተናግሯል።

@live_any_sportes
46 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:09:25
ማውንት እና ሃቨርትዝ በዚህ ሲዝን

5 ጨዋታዎች
0 ግቦች
0 አሲስት

አዲሱን ሲዝን በደካማ አጀማመር ነው የጀመሩት

@live_any_sportes
44 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:09:25
የቼልሲ ውጤቶች በኦገስት 2022

5 ጨዋታዎች
2 ድል
1 አቻ
2 ሽንፈት
6 ጎሎች አስቆጥራዋል
8 ጎሎች አስተናግደዋል

@live_any_sportes
44 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ