Get Mystery Box with random crypto!

LIVE SCORE ⚽️⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ live_any_sportes — LIVE SCORE ⚽️⚽ L
የቴሌግራም ቻናል አርማ live_any_sportes — LIVE SCORE ⚽️⚽
የሰርጥ አድራሻ: @live_any_sportes
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.70K
የሰርጥ መግለጫ

👉የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
👉የሰፓንሽ ላሊጋ
👉የጣሊያን ሴራያ
👉የጀርመን ቦንደስላጋ
👉በፍሬንች ሊግ
👉የ ሻንፕዬንስ ሊግ ኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን ይመልከ

🔊ምርትና አገልግሎቱን ያስተዋውቁ እንዲሁም አዲስ ቻናል ለማስተዋወቅ ወይም ለማስታወቂያ ሰራ እነዚን ይጠቀሙ።for cross @Bimiedh, @Binann ,
@soccerrrrrr
https://t.me/Livegoalscomጎሎችንለመመልከት

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 08:59:44
ከሲቪያ ጋር የተለያየው ሙኒር ኤል ሃዳዲ በነፃ ዝውውር ሄታፌን ተቀላቅሏል ተጨዋቹ በክለቡ እስከ 2023 የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል።


@LIVE_ANY_SPORTES
31 viewsUNKOWN, 05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:40:06
የላሊጋው የወሩ ምርጥ ቡድን !

@LIVE_ANY_SPORTES
35 viewsUNKOWN, 05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:36:34
በአውሮፓ ወርሃዊ የክለቦች ደረጃ የኦገስት ወር ከአንድ እስከ አምስት ይህን ይመስላል!

@LIVE_ANY_SPORTES
33 viewsUNKOWN, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:20:16
ሀላንድ በአንድ የውድድር አመት የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ሪከርድ እንደሚሰበር ከወዲሁ መናገር ጀምሯል

@LIVE_ANY_SPORTES
42 viewsUNKOWN, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:57:58
በመስከረም ወር የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

@LIVE_ANY_SPORTES
45 viewsUNKOWN, 04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:35:54
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በተከታታይ ጨዋታዎች ሀትሪክ መስራት የቻሉት 6 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው።

ሌስ ፈርዲናንድ
ኢያን ራይት
ቲዬሪ ሄንሪ
ዲዲዬ ድሮግባ
ዋይኒ ሩኒ
ሃሪ ኬን (ሁለት ጊዜ)
ኤርሊንግ ሃላንድ

@live_any_sportes
50 viewsMIk£M@N@MTHEON£, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:31:33
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች


በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አርሰናል 2-1 አስቶን ቪላ
በርንማውዝ 0-0 ወልቭስ
ማንችስተር ሲቲ 6-0 ኖቲንግሀም
ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም
ሊቨርፑል 2-1 ኒውካስትል

በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢምፖሊ 1-1 ቬሮና
ሳምፕዶሪያ 1-1 ላዚዮ
ዩዲኒዜ 1-0 ፊዮሬንቲና
ጁቬንቱስ 2-0 ስፔዚያ
ናፖሊ 1-1 ሊቼ

በፈረንሳይ ሊግ 1

አንገርስ 2-4 ሬምስ
ሊዮን 2-1 ኦዜሬ
ሞናኮ 2-4 ትሮይስ
ሞንፔሌ 2-0 አጃኪዮ
ስትራስበርግ 1-1 ናንቴስ
ሌንስ 5-2 ሎሪዬንት
ሊል 1-2 ኒስ
ማርሴ 1-0 ክሌርሞን
ሬኔስ 3-1 ብረስት
ቱሉስ 0-3 ፒኤስጂ

@live_any_sportes
50 viewsMIk£M@N@MTHEON£, 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:26:33
መልካም አዳር ቤተሰብ

Share➠ @live_any_sportes
Share➠ @live_any_sportes
88 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:26:18
87 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:09:32
ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ በ2022/23 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን 3 ቡድኖች ብቻ አልተሸነፉም።

አርሰናል
ማን ሲቲ
ቶተንሃም

SHARE" @live_any_sportes
86 viewsM£k£M@N@MTHEON£ , 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ