የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
6.31K
የሰርጥ መግለጫ
“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” ኢሳ ፮÷፫
https://linktr.ee/lisanesuraf
💠💠💠💠💠💠
@Gospel_C
@Lisanesurafi
@Lisanesurafi_G
💠💠💠💠💠💠
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-07-11 08:51:27
2.2K voters11.1K views05:51
2022-07-11 08:51:12
➲
ጥያቄ 83 . ወንድሞቹ በቅናት ተነሳስተው በሃያ ዲናር የሸጡት ከዛም ንጉስ የሆነው ቅዱስ ሰው ማነው?
. ይሁዳ
. ዳንኤል
. ዮሴፍ
. ህንደኬ
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎችን ለማግኘት
{{ @Orthodox_question }}
@EOTC_library
@EOTC_library_bot
11.7K views05:51
2022-07-11 08:50:52
➲ መልስ 83 . ኤልሳዕ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎችን ለማግኘት
[[ @Orthodox_question ]]
6.3K views05:50
2022-06-27 09:27:43
ይህን ይጫኑ
7.3K views06:27
2022-06-19 10:43:23
ሰኔ 12 #የቅዱስ_ሚካኤል ዓመታዊ በዓል!
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል እናታችን ቅድስት አፎሚያን ከጠላት ዲያብሎስ እጅ ያዳነበት ፣ እናታችን ቅድስት አፎሚያ እረፍቷ ነው ።እግዚአብሔር ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን
አሜን
አቅራቢ ፦
https://t.me/+YZYAOpgOgns2Njdk
@EOTC_library
@EOTC_library_bot
8.0K views07:43
2022-06-13 16:20:03
ጾመ ሐዋርያት/የሰኔ ጾም▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ጾመ ሐዋርያት ሐዋርያት በጽራሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ወደ አገልግሎት ከመግባታቸውና ወደ ሀገረ ስብከታቸው ከመበተናቸው በፊት የጾሙት ጾም ነው፡፡ የጾሙበትም ምክንያት በማርቆስ ፪፥፳ እና በማቴወስ ፱፥፲፬ ላይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን መሰረት በማድረግ ነው፡፡
ይህን ጾም ሐዋርያት ጾመው በረከት ያገኙበት ከመሆኑ ባሻገር ጌታችን ጾሞ ጹሙ እንዳላቸው እነርሱም ደግሞ ተከታይዎቻቸውን ያንኑ መልዕክት የደገሙበት ነው፡፡ በክርስቶስ ደም መሰረት ላይ እና በሐዋርያት ትምህርትና ትውፊት ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስቲያናችንም ይህንን ጾም በዐዋጅ እንድንጾመው ሥርዓት ሠርታልናለች፡፡
ጾሙ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ የጾሙት እንደመሆኑ መጠን ከጌታ ትንሣኤ ከሃምሳኛው ቀን በኋላ ማለትም ከጰራቅሊጦስ ዕሁድ ማግስት ሰኞ ጀምሮ በቅዱስ ጳውሎስና በቅዱስ ጴጥርስ በዓለ እረፍት መታሰቢያ በሆነው ሐምሌ አምስት ቀን ፍጻሜውን ያገኛል፡፡ የቀናቱ ብዛትም በዐቢይ ጾም መባቻ ሁኔታ የሚወሰን ይሆናል፡፡
እግዚአብሔር አምላካችን ጾሙን የበረከት፣ የንስሐ ፣ ደዌን ማራቂያ፣ ዲያቢሎስን ድል መንሻ ያድርግልን!!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
አሜን!
አቅራቢ ፦
https://t.me/+YZYAOpgOgns2Njdk
@EOTC_library
@EOTC_library_bot
7.5K views13:20
2022-05-22 17:31:30
2.4K voters20.9K views14:31