Get Mystery Box with random crypto!

➤ሰላም ለኩልክሙ!አርድእተ ግእዝ ➤ይዕቀበኒ ይዕቀብክሙ እግዚአብሔር እምነ ኮነና ለዓለም(ኮረና) በ | ልሳነ ቀደምት

➤ሰላም ለኩልክሙ!አርድእተ ግእዝ
➤ይዕቀበኒ ይዕቀብክሙ እግዚአብሔር እምነ ኮነና ለዓለም(ኮረና) በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙሩ"ተዐገሥ ወአጽንእ ልበከ እስከ የኀልፍ መዓቱ ለእግዚአብሔር"።
➤በየወሩ በጉጉት የምንጠብቀው የነበረው ወርኀዊው የግእዝ መርሐ ግብር በኮረና ምክንያት ሁኔታው እስከሚስተካከል ድረስ መርሐ ግብሩ የተቋረጠ መሆን ስናሳውቅ እግዚአብሔር ኮረናን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን እያልን ነው። አዲስ ነገር ሲፈጠር እናሳውቃችኋለን የቅ/ጊዮርጊስን ዝክር ግን በየቤታችሁ ዘክሩት አደራ።

የፕሮግራሙ አስተባባሪ
መ/ር ኀይለኢየሱስ መንግሥት