Get Mystery Box with random crypto!

​ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words ) ክፍል ፩ መጠይቃን ቃላት የምንላቸው | ልሳነ ቀደምት

መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፩

መጠይቃን ቃላት የምንላቸው ነገሮችን በፈለግነው መንገድ እንድንጠይቅ የሚያረጉን ናቸው።

እነሱም (እሉኒ) የሚከተሉት ናቸው።

መኑ ➾ ማን | Who

ምንት ➾ ምን | What

ማእዜ ➾ መቼ | When

አይቴ ➾ የት | Where

አይ ➾ የቱ | Which

እፎ ➾ እንዴት | How

እስፍንቱ ➾ ስንት | How much


#መጠይቃዊ_ቃሎች #መጀመሪያ
መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@GeezEnemar