Get Mystery Box with random crypto!

ማኅሌተ ሊቃውንት

የቴሌግራም ቻናል አርማ liqawunt — ማኅሌተ ሊቃውንት
የቴሌግራም ቻናል አርማ liqawunt — ማኅሌተ ሊቃውንት
የሰርጥ አድራሻ: @liqawunt
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 531
የሰርጥ መግለጫ

ማሕሌተ ዘሊቃውንታት ኢትዮጵያ በዚህ ቻናል የተለያዮ የማህሌቱ ስርዓቶችን(ዚቅ፣ወረብ፣ነግስ፣ምልጣን፣ዓዲ) ስለሚለቀቁ ቻናሉን ጆይን በማድረግ ተባበሩን ። "ያሬያሬዳዊ ማኅሌት ለእግዚአብሔር ካህኑ፤ ስብሐተ ትንሣኤሁ ዘይዜኑ፤ ኦሪት ቶታኑ ወወንጌል አሣዕኑ፤ ትርድአነ ነዓ በህየ መካኑ፤ ከመ ፀበል ግሁሣን ፀርነ ይኩኑ"።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-18 20:46:10 ማኅሌተ ሊቃውንት pinned « ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሚካኤል ሰኔ ፲፪ የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ…»
17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 20:36:11
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሚካኤል ሰኔ ፲፪

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ: ብኡላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ: እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ: ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ: ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።

ዚቅ
ኢይጽሕቅ ዘይመክሮ ወኢየኀሥሥ ዘይመክሮ: አልቦቱ ጥንት ወኢተፍጻሜት: ኢየኀልቅ መንግሥቱ ወአልቦ ዘይክል መዊዓ ኀይሉ: ወአልቦ ኁልቊ ለሠራዊተ መላእክት እለ ይትለአክዎ: አንተ ውእቱ አቡሃ ለጥበብ: ገባሬ ኲሉ ፍጥረት ወገባሪሃ ለሕግ።

ነግሥ
ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል: ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል: አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሳሕል: እንበለ ባህቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።

ዚቅ
አመ ይነፍህ ሚካኤል ቀርነ በደብረ መቅደስየ: አሜሃ ይትነሥኡ ሙታን: ይትፌሥሁ መላእክት በዕርገቱ: በፍሥሃ ወበሰላም አዕኮትዎ ለንጉሠ ስብሐት።

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ: ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ፀሃፈ: ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ: ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ: ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ዓቢተነ በመድኃኒትከ: ጸግወነ ንጸውዕ ስመከ: ኖላዊነ ኄር ትጉሕ ዘኢትነውም ሰላመከ ሀበነ።

ወረብ
ሀበነ ሰላመከ ንጸውዕ ስመከ/፪/
ዘኢትነውም ትጉሕ "ኖላዊነ ኄር"/፪//፪/

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተኃበለ: በእንተ ስጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበኃለ: ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ: ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ: በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።

ወረብ
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/
"በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምአኒ ቃለ/፪/
ዚቅ
አመ ይነፍሕ ሚካኤል ቀርነ በደብረ መቅደስየ: አሜሃ ይትነሥኡ ሙታን: ይትፌሥሁ መላእክት በዕርገቱ: በፍሥሃ ወበሰላም አዕኮትዎ ለንጉሠ ስብሐት።

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ዕብል ለአስናኒከ ዘመንፈስ: ዘኢይረክቦን ጥረስ: ሚካኤል ረዳኢ ለእለ ውስተ ባሕር ወየብስ: እስመ ረሰይከ ካህነ ምሥዋኡ ክርስቶስ: መፍትው ሊተ ትተንብል ቀሲስ።

ዚቅ
ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ ምስሌሁ: ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቶ: ዮም ሰማያዊ በምድር አስተርአየ።

ወረብ
ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ/፪/
ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቶ ስዕንኩ/፪/

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለእስትንፋስከ ቁሱላነ ነፍስ ለአጥዕዮ: ዘይነፍሕ ፄና አንህዮ: ሚካኤል ነዓ ኲናተከ በተረስዮ: ለገቢር ከመ ቀዳሚ ለአርዌ አመፃ ደርብዮ: እስመ ኢኃደገ እንከ ዘትካት እከዮ።

ዚቅ
ወከሢቶ ረከበ ኀበ ይብል እዜንዎሙ ለነዳያን ፈነወኒ: ወእከስተ ሎሙ ግዕዛነ ለጼውዋን: ወእፈውስ ሎሙ ለቁሱላነ ልብ: ወእሰምዮ ለባሕራን ኅሩየ: ዝኬ ዘተነግረ በመዋዕለ ትካት: ለ፳ኤል ኅብስተ መና ዘአውረደ በገዳም: ወርእየቱ ከመ ተቅጻ ወከመ አያያተ መዓር ጥዑም ፈድፋደ።

ወረብ
"ወከሢቶ ረከበ"/፪/ ኀበ ይብል እዜንዎሙ ለነዳያን ፈነወኒ/፪/
ወእስብክ ሎሙ ግዕዛነ ለጼውዋን ወእስምዮ ለባሕራን ኅሩየ/፪/
@liqawunt
መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለአጻብኢከ መጽሐፈ እለ ለክዑ: ዕጒለ አባግዕ እምኖሎት በጊዜ ተመልዑ: ሚካኤል አንተ ለንጉሠ ነገሥት ካህነ ምሥዋኡ: አሣዕነ መድኃኒት ለእገርየ አጻብኢከ ይቅጽዑ: ከመ በፍናውየ የኀዝ ለሰላም ቅብዑ።

ዚቅ
ቅዱሳት አጻብኢከ ለጽሒፈ መጽሐፍ እለ ተቀንያ: ወብጹዓት አዕይንቲከ ምስጢረ መለኮት ዘርእያ: ሚካኤል መልአክ ወሐዋርያ።

ወረብ
ምስጢረ መለኮት ዘርእያ አዕይንቲከ/፪/
ሚካኤል መልአክ ወሐዋርያ "ሚካኤል መልአክ"/፪//፪/
መልክዐ ሚካኤል
አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክዕከ ኲሉ: ለለአሐዱ አሐዱ ዘበበክፍሉ: ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ: ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኃ ሰማያት ዘላዕሉ: ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ።

ዚቅ
መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል: ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ: አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ።

ወረብ
መልአከ ሰላምነ/፬/
ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል በእንቲአነ/፪/

ምልጣን
አመ ይሰቅልዎ አይሁድ ለእግዚእነ: ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ: ፀሐይ ጸልመ ወወርኅ ደመ ኮነ: ወሪዶ እመስቀሉ አብርሃ ለኲሉ።

አመላለስ
ወሪዶ እመስቀሉ/፪/
እመስቀሉ አብርሃ ለኲሉ/፬/

ወረብ
አመ ይሰቅልዎ አይሁድ ለእግዚእነ/፪/
ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ/፪/
@liqawunt
ቅንዋት
ተሰቅለ ወሐመ ከመ እቡዕ ማዕከለ ክልኤ ፈያት፤ ዘይትዓፀፍ ብርሃነ ፤ከመ ልብሰ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት ፤ማ፦ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት አእኰትዎ መላእክት
@liqawunt
አመላለስ፦
ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት/2/
አእኰትዎ መላእክት/4/


@liqawunt
223 viewsTK, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 16:53:15 Channel photo updated
13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 19:44:16 ማኅሌተ ሊቃውንት pinned « ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል። @liqawunt ይ.ዲ ምስባክ መዝ: ፸፯ : ፷፭ @liqawunt ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፤ ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን፤ ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ። @liqawunt አርያም፦ ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ ትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ…»
16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 19:44:10
ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ


ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል።
@liqawunt

ይ.ዲ ምስባክ መዝ: ፸፯ : ፷፭
@liqawunt
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፤
ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን፤
ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ።
@liqawunt
አርያም፦
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ ትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ፤ ዛቲ ፋሲካ ቀዳሚት ሕግ።
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ይገብሩ በዓለ ሰማያት፤ ይገብሩ በዓለ ደመናት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።
@liqawunt
ምልጣን፦
ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ፤ አማን ተንሥአ እምነ ሙታን።
@liqawunt
አመላለስ፦
'አማን በአማን'/2/ ተንሥአ 'አማን
በአማን'/2//1/
ተንሥአ እምነ ሙታን/4/
@liqawunt
ወረብ፦
ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን/2/
ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል/2/
@liqawunt
እስመ ለዓለም፦
ትንሣኤከ ለእለ አመነ፤ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ።
@liqawunt
አመላለስ፦
ትንሣኤከ ለእለ አመነ/2/
ፈኑ ዲቤነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ/2/
@liqawunt
ከእስመ ለዓለሙ ጋር ተያይዞ ሰላም ይፃፋል
@liqawunt
ሰላም፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ ሰአሊ በእንቲአነ፤ ከመ ይምሐረነ ወይሣሐለነ፤ ያስተርኢ ኂሮቶ ላዕሌነ፤ ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ።

አመላለስ፦
ሠርዓ ለነ ሰንበት ለዕረፍተ ዚአነ/2/
ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ/4/
@liqawunt
መዝሙር፦
ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር፤ ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ፤ ወይበውኡ አድባር ወአውግር፤ ወኲሉ ዕፀወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ በሰማያት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።
@liqawunt
አመላለስ፦
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፤/2/
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ/4/
@liqawunt
ሰላም
ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ፤ ተካፈሉ አልባሲሁ ሐራ ሠገራት፤ ወኮርዕዎ ርእሶ በኅለት፤ ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት፤ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት፤ ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት፤ ለአሕዛብ ወለበሐውርት።
@liqawunt
523 viewsTK, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 20:09:31 ሆሳዕና_ማለት_ምን_ማለት_ነው ??
በሆሳዕና_ለምን_ቀለበት_እናስራለን ?
በሆሳዕና_ጌታችን_ለምን_በአህያ_ላይ_ተቀመጠ .
በሆሳዕና_ለምን_ዘንባባ_አነጠፉ ?
................................................................
እና ሌሎች በደንብ ይነበብ ሼር!
=> ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??
ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ
የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::

=> በሆሣዕና ዕለት በእጃችን እደ ቀለበት ማሰራችን የምን ምሳሌ ነው??
1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን ለማስታወስ፡-ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድነሃለሁ ያለውን የተስፋ ቃል ለማስታወስ፡፡
2.ጌታ ለእመቤታችን የገባላትን ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው።
3.ጌታ ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው።
4.ጌታ ለአዳም ከሰይጣን ግዛት ነጻ እንዳወጣው ሁሉ እኛም ከሰይጣን ግዛት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ከክፋት ከኃጢአት አውጣን ማረን ለንስኃ ሞት አብቃን ከቤትህ አትለየን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስንል ለጌታ ዳግም ላናጠፋ ቃል የምንገባበት ነው፡፡

=> ጌታችን በዕለተ ሆሳዕና ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም??
ትንቢቱንና ምሳሌውን ለመፈጸም ነው፡፡ "
አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ
ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።(ትንቢተ ዘካርያስ 9:9)
=> በአህያ መቀመጡ፦

•ትህትናን ለማስተማር
•የሰላም ዘመን ነው ሲል
•ለፈለጉኝ ሁሉ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል በንጽህና በየዋህነት ለሚኖሩ ምዕመናን አድሬባቸው እኖራለሁ ሲል፡፡

•አህያዎች ትሁታን ናቸው ረጋ ብለው ነው
የሚሄዱት፤በቀላሉ ትወጣበታለህ፤በቀላሉ
ትይዘዋለህ፤እንደፈለክም ታዝዋለህ።
ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ዘባባ የመነጠፉ ሚስጢር የምን ምሳሌ ነው???
1.ዝንባባ፡- ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ ደስ ብሎት አብርሃምን ዘንባባ ይዞ እግዚአብሔር አመስግነዋል፡፡
2.ዝንባባ ደርቆ እንደገና ሂይወት ይዘራል፡- የደረቀ የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
3.ዝንባባ የሰላም ምልክት ነው፡- የሰላም አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
4.ዝንባባ የደስታ መግለጫ ነው፡- አንተ ደስ የምታሰኝ ሃዘናችንም የምታርቅልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
5.ዝንባባ እሾሃማ ነው፡- አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
6.ዝንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጂ፡፡ ጌታም አንተ ባህሪህን የማይመረመር ነው ሲሉ ነው፡፡
ህዝቡ ከልብሳቸው ሌላ ስንት አይነት ቅጠንል አነጠፉለት ምን ምን??

ልብሳቸውን ማንጠፋቸው፡-
ለክብሩ መግለጫ ነው፡፡
ሌሎችም ሦስት አይነት ቅጠል አነጠፉለት ዘንባባ፤የቴመር ዛፍ፤የወይራ ዛፍ አነጠፉለት፡፡
ትልቅዋ አህያ በምን ትመሳለለች ውርን ጭለዋስ???
ትልቅዋ አህያ የኦሪት ምሳሌ ነው።
1.ትልቅዋ አህያ ሸክም የለመደች ናት ህገ ኦሪትም የተለመደች ህግ ናትና፡፡
2.የእስራኤል ምሳሌ ነው፡-ትልቅዋ አህያ ሸክም እንደለመደች ሁሉ እስራኤልም ህግ ለመፈጸም በህግ ለመራመድ የለመዱ ናቸው፡፡
3.የአዳም ምሳሌ ነው፡- አዳም ሸክም የበዛበት ነበርና።

ውርጭላዋ
1.በህገ ወንጌል ትመሰላለች፡-ምክንያቱም ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት የሰራት አዲስዋ ህግ ናትና፡፡
2.በአህዛብ ትመሰላለች፡-ትንሽዋ አህያ ሸክም የለመደች አይደለችም እንዲሁም አህዛብም ህግህን የመቀበል የመቀበል የለመደ አይደሉም፡፡ ለህግህ አዲስ ናቸውና፡፡
3.የእመቤታችን ምሳሌ ናት፡- የዓለም ሸክም አቅልላለችና በእመቤታችን ትመሰለላለች፡፡ እመቤታችን ድህነተ ምክንያታችን ጌታን የተሸከመች ንጽህት እንከን የሌላት እናት ናትና፡፡

ወስበሐት_ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ_ድንግል ወለመስቀሉ_ክቡር አሜን አሜን አሜን
ዘተዋህዶ
@tewhodox
@tewhodox
ለወዳጅ ለዘመድ ለጓደኛ ያጋሩ
442 viewsDagi፳፯ , 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 21:16:26 Channel name was changed to «ማኅሌተ ሊቃውንት»
18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 22:02:35
ስርአተ ዑደት ዘሆሳዕና

አቡን በ፪ ሀሌታ፦
አርእዩነ ፍኖቶ ወንሑር ቤቶ እምጽዮን ይወጽህ ህግ ወቃለ እግዚአብሔር እም ኢየሩሳሌም ንሳለማ ለመድኃኒትነ በትፍሥሕት ተቀበልዋ ለታቦት እስመ ዋካ ይዕቲ ወብርሐን

ምልጣን፦
ንሳለማ ለመድኃኒትነ በትፍሥሕት ተቀበልዋ ለታቦት እስመ ዋካ ይዕቲ ወብርሐን

ይ.ሕ. እንዘ ይወጹኡ ውስተ ቅድሳት እያስመዘገበ ዋካ ይእቲ ወብርሃን ዋካ ይእቲ ወብርሃን

ይ.ዲ. ምስባክ፦ ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን...
ይ.ካ. ወንጌለ ማቴዎስ ፳፩፤ ፩

አቡን በ፮ ሀሌታ፦
ሰመያ አብርሃም ወይቤላ ዛቲ ዕለት በዓለ እግዚአብሔር ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት ዕለት በዓልነ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

ምልጣን፦
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት ዕለት በዓልነ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

ይ.ሕ. እንዘ የዓውዱ እምአንቀፅ እስከ አንቀጽ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ይ.ዲ. እምአፈ ደቂቅ...
ይ.ካ. ወንጌለ ማርቆስ ፲፩፥፩
@liqawunt
አቡን በ፮ ሀሌታ፦
ወትቤ ጽዮን አርኅዉ ሊተ አናቅጸ ይባኡ ሕዝብ ብዙሃን ወያእትቱ እብነ እምፍኖት ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም
@liqawunt
ምልጣን፦
እብነ እምፍኖት ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም

ይ.ሕ. እንዘ የዓውዱ እምአንቀፅ እስከ አንቀጽ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም ይብሉ ሆሳዕና በአርያም

ይ.ዲ. ምስባክ፦ እምስራቀ ፀሀይ...
ይ.ካ. ወንጌለ ሉቃስ ፲፱፥፳፰
@liqawunt
አቡን በ፮ ሀሌታ፦
ባረኮ ያዕቆብ ለይሁዳ ወልዱ ወይቤሎ ሀሎ ንጉሥ ዘይወጽሕ እምኔከ ዘየሐፅብ በወይን ልብሶ ወበደመ አስካል ሰንዱኖ ንጉሦም ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም
@liqawunt
ምልጣን፦
ዘየሐፅብ በወይን ልብሶ ወበደመ አስካል ሰንዱኖ ንጉሦም ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም

ይ.ሕ. ምዕዋድ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም ይብሉ ሆሳዕና በአርያም
@liqawunt
ይ.ዲ. ምስባክ፦ ንፍሑ ቀርነ...
ይ.ካ. ወንጌለ ዮሐንስ ፲፪፥፲፪

አቡን በ፪ ሀሌታ፦
ባኡ ውስተ ሀገር ወበዊአክሙ ትረክቡ ዕዋለ አደግ እቡረ ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ
@liqawunt
ምልጣን፦
ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ

ሰላም፦
ሃሌ ሉያ አልጺቆ ኢየሱስ ኢየሩሳሌም ርእያ ለሀገር ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ በጽሐ ብርሃንኪ ዮም ሰላምኪ
@liqawunt
ምልጣን፦
ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ በጽሐ ብርሃንኪ ዮም ሰላምኪ

@liqawunt
411 viewsTK, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 22:02:19
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሆሣዕና

ሥርዓተ ነግሥ፦
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ዕብል ለዘዚአክሙ ቆም፤ ዓለማተ ዓለም ሥላሴ ዘአልብክሙ ዓለም፤ እምኔክሙ ፩ በእንተ ፩ አዳም፤ እመኒ በምድር ተወክፎ ለነግደ ጲላጦስ ሕማም፤ ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም።

ዚቅ፦
እምሆሣዕናሁ አርአየ ተአምረ ወመንክረ፤ ዘኢተገብረ እምቅድመዝ፤ ወኢይከውን እምድኅረዝ።
@liqawunt
በዐቢየ እግዚእ ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ምስለ አቡሁ አሐደ ፈቃድ፤ ቅድመ ገፀ ጸላዒ ጽኑዕ ማህፈድ፤ ተፅዕነ ዲበ ዕዋል ዘእሳት ነድ፤ ያጹ ሆሳዕና ዘአብ ወልድ
@liqawunt
በዐቢየ እግዚእ ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ፦
ዘበእንቲአሃ ኢሳይያስ ጸርሐ፤ እንዘ ይብል አብርሂ አብርሂ ተፈስሒ በንጉሥኪ በጽሐ፤ ኢየሩሳሌም ዜነዋ ፍስሐ

መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሃላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቌጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
@liqawunt
ዚቅ፦
ሆሣዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት ለንጉሠ ፳ኤል፤ ዘይሁብ ዝናመ ተወን ከመ ትካት ይመልአ ዓውደ እክል፤ በረከተ ምክያዳተ ወይን።
@liqawunt
በዐቢየ እግዚእ ዚቅ ፦
ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት፤ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም።

መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለመትከፍትከ ከመ ልብሰ ክህነት ሎግዮ፤ ጊዜ ጸዓተ ፍትሕ ዘፆረ አርዑተ መስቀል በቀራንዮ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በግዓ መድኃኒት ወአስተሥርዮ፤ አስተዳሎከ ለርእስከ ውስተ ዓፀደ ግፍዕ ተርእዮ፤ ወኲሎ በዘይደሉ አቅደምከ ሀልዮ።

ዚቅ፦
ኢይብከያ ዘከልአ ደናግለ፤ አርዑተ መስቀል ፆረ፤ እስከ ቀራንዮሰ ሖረ፤ ኢይብከያ ዘከልአ ደናግለ።
@liqawunt
መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላምን ለአእጋሪከ እለ ጠብዐ ለቀዊም፤ ቅድመ ጲላጦስ ፈታሒ መስፍነ ይሁዳ ወሮም ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትማልም ወዮም፤ ኀበ ወረደ ወነጠበ ዝናመ አእጋሪከ ደም፤ ለመስቀልከ በሰጊድ ሰላም።
@liqawunt
ዚቅ፦
ኦ አእጋር እለ አንሶሰዋ ውስተ ገነት፤ ተቀነዋ በቅንዋተ መስቀል።

በዐቢየ እግዚእ፦
መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለአፅፋረ እግርከ በደመ ቅንዋት እለ ተጠምዐ፤ እስከ ጽዕዳዌዎን ለብሰ ልብሰተ ጠባይዕ ካልዐ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰቅልከ በአፍዐ፤ ከመ ይዜኑ ሂሩትከ ወእከውዕን ስምዐ፤ መምህረ ረሰይኩከ ረስየኒ ረድዐ ።
@liqawunt
ዚቅ፦
አስተይዎ ብሂዓ ዘምስለ ሐሞት ለዘያዳ ሆሳዕና በክብር ሰቀልዎ ዲበ ዕፀ መስቀል፤ አይሁድ ዐማፅያን
@liqawunt
መዝሙር፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ፤ ኀበ ደብረ ዘይት ሙራደ ዓቀብ፤ ሀገረ እግዚአብሔር፤ ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃን፤ አዕሩግ ወሕፃናት፤ ነሢኦሙ አዕጹቀ በቀልት፤ እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ተጽኢኖ ዲበ ዕዋል፤ ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም፤ በትፍሥሕት ወበኃሤት ይሁቦሙ ሃይለ ወሥልጣነ።
@liqawunt
@liqawunt
አመላለስ፦
በትፍሥሕት ወበኃሤት/፪/
ይሁቦሙ ሃይለ ወሥልጣነ/፬/

@liqawunt
341 viewsTK, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 22:02:01 ማኅሌተ ሊቃውንት pinned « ሥርዓተ ዋዜማ ዘሆሣዕና ዋዜማ፦ በእምርት ዕለት በዓልነ ንፍሑ ቀርነ በጽዮን፤ ወስብኩ በደብረ መቅደስየ፤ ፥እስመ ይቤ ዛቲ ዕለት በዓለ እግዚአብሔር፤ ሆሣዕና በአርያም፤ ቡሩክ አንተ ንጉሠ እሥራኤል። አመላለስ፦ ቡሩክ አንተ ንጉሠ እሥራኤል፤/2/ ቡሩክ አንተ ንጉሠ እሥራኤል/4/ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት፤ ይብሉ…»
19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ