Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia ✊

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia4 — Inspire Ethiopia ✊ I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia4 — Inspire Ethiopia ✊
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia4
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.76K
የሰርጥ መግለጫ

የተግባር ሰው እንሁን!
🛑subscriber my YouTube channel .https://youtube.com/watch?v=ISH95CrgMa8&feature=share
🛑 For any promotion or advice contact me👨
👉 @natanim_27
🛑.ለ University freshman ተማሪዎች 👇👇
👉 https://t.me/freshman_2015

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 08:17:42 መጀመሪያ እኛን እንይ !

አብዛኛውን ግዜ ላሳኩ ሰዎች አስተያየት መስጠት ይቀናናል ፣ እንዲህ ቢያደርጉ ኖሮ እንደዚያ ቢፈጥሩ እኮ የተሻለ ያገኙ ነበር የተሻለ ይሆንላቸው ነበር ፣ እንደዚህም ቢጨምሩበት እንላለን እነሱ ያንን ነገር ሲያሳኩ እኮ ብዙ ነገሮችን ሞክረው አይተው ተረድተው ነው! ምን አልባት ግን እኛ እነሱ የደረሱበት ሩቧን እንኳን አልሞከርናትም አንዳንዴ አስተያየት ለመስጠት የምናባክነውን ግዜ ከነሱ ለመማር ብንጠቀመው ከእኛም አልፈን ለብዙዎች እንተርፋለን!

ደስ የሚል ቀን ተመኘን
@Inspire_ethiopia4
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
269 viewsT-square , 05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:32:09
እስካሁን የምትፈልገውን ያላገኘኸው ስላልወሰንክ ነው

"በሕይወትህ ፈልገህ ፈጣሪህን የጠየከው ነገር እስካሁን ያልተሰጠህ፤ እስካሁን ያልተመለሰልህ፤ እስካሁን ያልተሳካልህ፤ ሕይወትህን ለመቀየርና ሕልምህን እውን ለማድረግ በጠንካራ ውሳኔ ስላልፀናህ ነው፤ ከውስጥህ ጋር ያለውን ክርክርና ግጭት ገና አልፈታህም፤ የውስጥ ሰላምህን በመጠበቅ የምትፈልገውን ስትወስንና እንደሚቻል ስታምን ሁሉም ነገር ይሳካል፤ ሁሌም ቢሆን አንድን ነገር ለማሳካት እዛ ሳልደርስ እንዴት እወስናለሁ አትበል፤ መጀመሪያ ወስንና ለማሳካት ስትነሳ ትደርስበታለህ፤ የስኬትህ ትልቁ መንገድ ደግሞ ውሳኔህ ነው"

ዳዊት ድሪምስ
መልካም ቀን ተመኘን
416 viewsT-square , 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:11:36 እኔ እችላለሁ

ለራስህ እንዲህ ብለህ ንገረው አይምሮህ መሬት ነው የዘራህበትን ነው የሚያበቅለው።
1. እኔ ልዩ ነኝ! እኔ ድንቅ ነኝ!
2. እኔ እችላለሁ!
3. በጎ አሳቢ አይምሮ አለኝ!
4. የጀመርኩትን የህይወትና ጉዞ በድል እጨርሳለሁ!
5. ስኬታማም፤ ደስተኛም፤ መንፈሳዊም ነኝ!

ይሄኝ ለራስህ መንገር ወይ ድምፅ አውጥተህ ማንበብ ብቻ ስሜትህን ይቀይረዋል፤ ቀንህን ስለ ድክመትህ፣ ስለ ጭንቀትህ፣ ስለ ችግርህ በማሰብ አትጀምር! ምክንያቱም ጭንቀትና ችገር ከዘራህ ጭንቀትና ችግር ነው ምታጭደው፤ አይምሮህ ውስጥ አሪፍ ነገር ዝራ ወዳጄ!

ደማቅ ሰንበት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia4
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
455 viewsT-square , 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:49:07
የአሸናፊ ሰውነትን ባህርይ ስትወርስ በጠዋት ትነሳለህ

በጠዋት የምትነሳበት ሰዓት ውጤት የሚለካው፤ የመኝታ ሰዓትህ የተስተካከለ ሲሆን ነው፤ ስለምትነሳበት ሰዓት ከሌላ ሰው ጋር የውድድርም የድርድርም አይደለም፤ በዚህ ሰዓት ተነሳ ተብለህም አትገደድም፤ ነገር ግን በምን ሰዓት ብትነሳ አሸናፊ ሰው ትሆናለህ ነው ዋናው ቁምነገር የአሸናፊ ሰውነትን ባህርይ ስትወርስ በጠዋት ትነሳለህ፤ በጠዋት ስተነሳ ስለ ሕይወትህ ታስባለህ ፤ በጠዋት ስትነሳ ስለ ሕልምህ ታስባለህ ፤ በጠዋት ስተነሳ ስለ ራስህ ታስባለህ ፤ በጠዋት ስተነሳ ስለጤንነትህ ታስባለህ ፤ ስለዚህ በህይወትህ ተሸናፊ ሰው መሆን ምርጫህ ሊሆን አይገባምና ልማዶችህን በመፈተሽ ራስህን አሸናፊ አድርግ"

ዳዊት ድሪምስ

መልካም ጊዜ ተመኘ
205 viewsT-square , 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:18:29
ደካማ ሰው ፈጽሞ ይቅር ማለት አይችልም.
ይቅርታ የጠንካራ ሰዎች ባህሪ ነው...

#ጋንዲ

የተግባር ህይወት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia4
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
424 viewsT-square , edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:44:01 አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮች ወደ ሕይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን እነዛን
መልካም ነገሮችን ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛጋ የለም ።
እኛ ቁምነገረኛ ሳንሆን ቁምነገረኛ የሕይወት አጋር የምንፈልግ ብዙዎች ነን!
ነገሮች ከኛ መጀመር እንዳለባቸው በራሳቸው ወደኛ ከመጡም መልካም
ነገሮችን በመፍጠር ከኛ ጋር የሚሆኑበትን መንገድ ለመክፈት ቁልፉ በኛ እጅ መሆኑን አንዳንዴ እንዘነጋዋለን ።
ይሄንን ያመጣው ከራሳችን የመስጠት ሳይሆን ከሰው ብቻ የመጠበቅ ፍላጎትን
ብቻ የማድመጥ አባዜአችን አይመስላችሁም...??
መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለግህ ማረፊያውን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል
ምክንያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥምና ።
.....አንዳንዴ መነሻው እኛ መሆናችንን መዘንጋት የለብንም እኛጋ መልካምነት ሳይኖር ግን መልካም ነገር በኛ ሕይወት እንዲፈጠር የምንፈልግ ስንት ራስ ወዳዶች በየቤቱ እንኖር ይሆን...?? ስንቶቻችን ውስጣችን ነዲድ እሳትን ተላብሶ መልካም እሳቤዎችን አቃጥሎ ይሆን..
/ከካህሊል_ጂብራን አንደበት/

የመልካምነት ቀን ያድርግልን!!!

@Inspire_Ethiopia4
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
469 viewsT-square , edited  13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 16:24:01
ጤናማ ልማድ ሲኖርህ ደስተኛ ሕይወት ይኖርሃል

"ፓራዳይም(ልማድ) አብዛኛው ጊዜ የሚወረሰው ቅርብ ካለ ቤተሰብ ነው፤ ጥሩም ይሁን መጥፎ ልማድ ቀስ በቀስ ነው ወደ ውስጣችን የሚገባው፤ ስለሆነም የሚጠቅመንን ልማድ ብንይዝ፤ የማይጠቅመንን ደግሞ ብንለቀው ጤናማ እና ደስተኛ ህይወት ይኖረናል። መጥፎ የምንለውን ነገር ለምድነው እንጂ የተፈጥሮአችን አንዱ አካል ሆኖ አይደለም፤ እኛ በአጋጣሚ ሳይሆን በአላማ ነው የተፈጠርነው የአሸናፊ ሰዎች ልማዶችን ወደ ራሳችን በማስገባት በተደጋጋሚ በምናደርገው ልምምድ ባህርያችን ወይም ልማዳችን በማድረግ የስኬት ሰው መሆን እንችላለን"

ዳዊት ድሪምስ
መልካም ቀን ተመኘን
!
537 viewsT-square , 13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:59:01 በሁሉም ምርጥ መሆን!

ሙሉ ሰውነትህ ቢወፍር የተለመደ ነው፤ አንድ እጅህ ተነጥሎ ቢወፍር ግን እንግዳ ነገር ነው። አየህ መዝናናትና ፈታ ማለት ላይ ምርጥ ሆነህ ነገር ግን ስራህ ላይ፣ መንፈሳዊ ህይወት ላይ፣ የቤተሰብ ወይ የፍቅር ግንኙነት ላይ ከፈዘዝክ ይሄን ምሳሌ አስታውስ። ወዳጄ የሁሉንም ነገር ሚዛን ማስጠበቅ አለብህ።

የተባረከ ጊዜ ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia4
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
672 viewsT-square , 12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 16:42:57 ስኬት ማለት፡-

ስኬት ማለት፡ ከውድቀት ፍርስራሽ የድል ቤተ መንግስት መገንባት ማለት ነው።

ስኬት ማለት፡ ከስኬታማ ሰዎች ልምድ መማር ማለት ነው።

ስኬት ማለት ችግሮችን በመዋጋት አለመታከት ማለት ነው።

ስኬት ማለት፡ ሁል ጊዜ ትክክለኛውን ጎን መጠበቅ ማለት ነው።

ስኬት ማለት ስህተትን መቀበል እና አለመድገም ማለት ነው።

ስኬት ማለት፡- ከተለያዩ ሁኔታዎች ጋር መላመድ ማለት ነው።

ስኬት ማለት በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ መረጋጋትን መጠበቅ ማለት ነው።

ስኬት ማለት የማይቻለውን ማድረግ ማለት ነው።

ስኬት ማለት ውድቀትን ከቁም ነገር አለመውሰድ ማለት ነው።

ስኬት ማለት፡- ለሌሎች ድጋፍ መሆን ማለት ነው።

ስኬት ማለት፡ በሰላም መኖር ማለት ነው።

ስኬት ማለት፡ ማመስገን ማለት ነው።

ስኬት ማለት፡ ታጋሽ መሆን ማለት ነው።


የተግባር ህይወት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia4
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
803 viewsT-square , 13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 16:54:01 የተግባር ሰው ሁን!

"ስፖርት መስራት እጀምራለሁ፣ አንድ መፅሀፍ በሳምንት አነባለው፣ በጠዋት እነሳለው፣ ራሴን አሻሽላለው" ብለህ ካሰብክ ቆየህ ፤ ግን መቼ ነው ወደ ተግባር የምትገባው? ሁልጊዜ ሰኞ ሲመጣ ወይ ወሩ ሲያልቅ፣ ወይ አመቱ ሲፈፀም ማቀድ አልሰለቸህም?

ወዳጄ ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም እኮ! መድሀኒቱን የዋጠ እንጂ ስለ መድሀኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም እኮ! ማወቅ ማሰብ ማቀድ አሪፍ ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው ሚባዛው! ስለዚህ አንዱን ዕቅድ አሁኑኑ ጀምረው! ዳይ ወደ ተግባር!

የተግባር ህይወት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia4
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
781 viewsT-square , 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ