' ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥ በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ ይበልጣል። ' (መ | የሕይወት ቁልፍ 🗝
" ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥ በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ ይበልጣል። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 16:32)
"To conquer oneself is a greater victory than to conquer thousands in a battle."
* Buddha
የዓለምን 1/3ኛ የገዛው ታላቁ እስክንድርም <ዓለምን ገዛሁ ራሴን መግዛት ግን ተሳነኝ> እንዳለ ይነገራል።
አዕምሮን መቆጣጠርና መምራት እጅግ ፈታኝ ነው። የአዕምሯችን ጌታ መሆን የቻልን ቀን ሁሉ ነገር ያማረ የሠመረ ይሆናል።