Get Mystery Box with random crypto!

ጥቂት ቦታዎች ቅውርተውናል. ነገ ማክሰኞ  ነሃሴ 17 በመምጣትና በነጻ በመሳተፍ ስልጠናውን እንዲቅ | ልባም ሕይወት (Smart Life)

ጥቂት ቦታዎች ቅውርተውናል. ነገ ማክሰኞ  ነሃሴ 17 በመምጣትና በነጻ በመሳተፍ ስልጠናውን እንዲቅምሱ ተጋብዘዋል

በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግ የተቃኘዉ የ30 ሰዓት (ሶስት ሳምንት) ስልጠናችን ሰኞ ነሃሴ 16፣ 2014 ይጀምራል።

ስልጠናውን ከሚከተሉት በሚመችዎ ሰዓት መርጠው መሳተፍ ይችላሉ!

8፡00 - 10፡00
12፡00 - 2፡00
ስልጠናው ከሰኞ እስከ አርብ ይሰጣል.

ቦታ፡ ቫምዳስ ሲኒማ (መገናኛ፡ቶታል፡አጠገብ)

ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ስልጠናውን ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046870  ስምዎን ቴክስት ያድርጉ።