Get Mystery Box with random crypto!

የልባም ሕይወት የመጀመሪያ ቀን ስልጠናን (ነሃሴ 16) በነጻ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል በኒውሮ ሊን | ልባም ሕይወት (Smart Life)

የልባም ሕይወት የመጀመሪያ ቀን ስልጠናን (ነሃሴ 16) በነጻ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል

በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግ የተቃኘዉ የ30 ሰዓት (ሶስት ሳምንት) ስልጠናችን ሰኞ ነሃሴ 16፣ 2014 ይጀምራል።
ስልጠናውን ከሚከተሉት በሚመችዎ ሰዓት መርጠው መሳተፍ ይችላሉ!

8፡00 - 10፡00
12፡00 - 2፡00

ቦታ፡ ቫምዳስ ሲኒማ (መገናኛ፡ቶታል፡አጠገብ)

ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ስልጠናውን ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046870 ስምዎን ቴክስት ያድርጉ።