Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም ውድ የመጽሀፍት አለም ቤተሰቦቻችን እንደምን ቆያችሁን እኛ እንደተለመደው ወደ እናንተ | 📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗

ሰላም ሰላም ውድ የመጽሀፍት አለም ቤተሰቦቻችን እንደምን ቆያችሁን እኛ እንደተለመደው ወደ እናንተ የሚያደርሱንን መንገዶች በመጥረግ እና በማሰናዳት የበለጠ ለመቅረብ ስንሰራ ቆይተናል እነሆ አሁን ጊዜው ደርሶ በቅርቡ በድምጽ የተቀረጹ ግጥሞችን ውድድር ለማካሄድ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ፍላጎት እና አቅሙ ያላችሁ በሙሉ ትመዘገቡ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

ለመመዝገብ ነጻና የግጥም ባለቤት መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ አላማችን መማማር እና ያላችሁን አቅም ለብዙሀን ተደራሽ ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርም ስለሚኖረን በተሻለ ስራ መቅረብ የተሻለ እድል ያስገኛል:: ማበረታቻ የሚሆን ሽልማት ለአሸናፊዎች የምንሸልም ይሆናል::

አሸናፊው የሚለየው በአድማጭ ዘንድ ከፍተኛ ድምጽ ያገኘው ሲሆን ውድ የመጸሀፍት አለም ተከታታዮቻችንም በዚህ ድምጽ መስጠት ላይ እንድትሳተፉ በትህትና እንጠይቃለን በእኛ በኩል ምንም አይነት የድምጽ አሰጣጥ አይኖርም::

የግጥሙ ይዘት:- ከፓለቲካ እና ሃይማኖት ጉዳዮች ውጪ!!!

''አስተማሪ አነቃቂ እና መልካም ሀሳቦችን የያዙ/ የሰነቁ ጽሁፎች ይበረታታሉ''

ርዝማኔ :- 2-4 ደቂቃ

ለመመዝገብ :- @BooksWorlddd_bot ''ግጥም 1'' እያላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ?

የምዝገባ ቀናት :- ከሰኞ 23 - ረቡዕ 25 ድረስ !

አቀራረብ:- በድምጽ በመቅረጽ

ሽልማት

1. 1GB internet pkg
2. 500MB internet pkg
3. 250 internet pkg

#ሼር @Books_worldd #ሼር @Books_worldd

ለአስተያየት እና ምዝገባ @BooksWorlddd_bot !

መወያያ ግሩፕ @books_worlddd

ስፖንሰር

@SUPER_SPORTETH
@SoccerManiaET
@StatsZone_ET