Get Mystery Box with random crypto!

#EOTC በእሥር ላይ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን በተመለከተ #በጥቂት_ቀናት ጉዳያቸው ታይቶ እን | ልዩ መረጃ ®

#EOTC

በእሥር ላይ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን በተመለከተ


#በጥቂት_ቀናት ጉዳያቸው ታይቶ እንደሚፈቱ ከመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር መግባባት ላይ መደረሱን ብፁዕ አቡነ አብርሃም ማሳወቃቸውን የኢ/ኦ/ተ/ቤ መገናኛ ብዙሀን አገልግሎት ዘግቧል።