Get Mystery Box with random crypto!

#MoE በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመንግስት | ልዩ መረጃ ®

#MoE

በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን አማካይነት ማስተካከል ይችላሉ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አሳስውቋል።

ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከል የሚችሉት እስከ የካቲት 10/2015 ዓ.ም ድረስ መሆኑ ተመላክቷል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዚህ ፕሮግራም የማይካተቱ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

@leyumerga