Get Mystery Box with random crypto!

3 ነጥቦች ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ ሚያዚያ 26/2015 አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱ ተሰምቷል። | LEYU NEWS

3 ነጥቦች

ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ ሚያዚያ 26/2015 አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱ ተሰምቷል።

በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ በርካታ ንፁሃን ሰለባ እየሆኑ እንደሚገኝ ከየአካባቢዎች የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል።

ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረገው የትራንስፖርት ጉዞ ሸዋሮቢትና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት መንገዱ ዛሬም ዝግ መሆኑ ተሰምቷል።

@Leyu_News
@Leyu_News